በሊጉ የሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ቅዱስ ጊዮርጊስን 3ለ0 አሸንፏል። በጨዋታ የመጀመሪያዎቹ አስር ደቂቃዎች ብልጫውን የወሰዱት መድኖች የፈረሰኞቹ ተከላካይ ብሩክ ታረቀኝ የተሳሳተውን...
በበርካታ ፈተናዎች ውስጥ የሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስ አራተኛ ከሳሹ ቶጓዊው አጥቂ ሆኗል። ባሳለፍነው የውድድር ዘመን ለቅዱስ ጊዮርጊስ ግልጋሎት እየሰጠ የነበረው ቶጓዊው አጥቂ ሳሚዮ ታቺታኮራን...
ወደ ግብፅ ሊጓዝ ተቃርቦ የነበረው አጥቂ ወደ ኢትዮጵያ መድን ሊያመራ ሲቃረብ ጋናዊው አማካይ በበኩሉ በጉዳት ክለቡን ለቋል። ያለፈውን አንድ አመት የልጅነት ክለቡ ወላይታ...
በአዲስ አበባ እና አዳማ በተደረጉ አራት ጨዋታዎች መቻል ከተከታታይ ሦስት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ሲመለስ ቅዱስ ጊዮርጊስ በጎል ፌሽታ ደምቆ ተጋጣሚውን ረቷል። መሪው...
በአዲስ አበባ እና አዳማ በተደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ሽመልስ በቀለ ባስቆጠራት ብቸኛ ጎል ሐይቆቹ ድል ሲቀናቸው ድሬዳዋ ከ ኤሌክትሪክ ፣ መቐለ ከ ሸገር በተመሳሳይ...
ታሪክን ሰንዶ ገደል አፋፍ ለቆመው ቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ ለበሽታው መድሀኒትን ወይስ የከፋ በሽታ ...? በሚል ዘርዘር ባለ መልኩ ይህንን ሀሳብ እንካቹ...
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ውስጥ ስመ ጥሩ ክለብ አሁንም በሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾች በፊፋ ክስ ቀረረበት። ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ከፋይናንስ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ በድግግሞሽ...
በሳምንቱ የመክፈቻ ቀን የተደረጉ የአዳማ ጨዋታዎች ወላይታ ድቻ ከአርባምንጭ 0ለ0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ መቐለ 1ለ1 በሆኑ የአቻ ውጤቶች ተቋጭተዋል። ወላይታ ድቻ 0-0 አርባምንጭ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident