በእስካሁኑ የውድድር አመት ሁለቱም ጠንካራና ደካማ ጉዞ እያደረጉ ቢሆኑም የሁለቱ ቡድኖች አቋም ምንም ይሁን የደርቢ ፍልሚያ እንደመሆኑ ተጨዋቾቹ ለራሳቸው ድል ለክለባቸው የበላይነትና ለደጋፊዎቻቸው...
የስድስተኛው ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ በቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህርዳር ከተማ መካከል ተደርጎ በባህርዳር ከተማ የ2 ለ 1 አሸናፊነት ተጠናቋል ። በጨዋታው በቅዱስ ጊዮርጊስ በኩል...
"በደንብና በመመሪያ ስለሚሰራ የጥቅም ግጭት ይከሰታል ብዬ አልሰጋም" አቶ ዳዊት ውብሸት /የቅ/ጊዮርጊስ የስፖርት ማህበር የቦርድ አባል/ " እኛ በር ሆነን ሌሎች ቤቲንግ ላይ...
"ቡደናችንን ከለቀቁት አንጻር የሳሳ ይመስላል አትጠራጠሩ ድሉ ግን የኛ ነው" " አምናና ካቻምና ገጥሞን እንደነበረው የፋይናንስ ክፍተት ዘንድሮ ግን አንቸገርም" አቶ ዳዊት ውብሸት...
ትዉልድ እድገቱን በድሬዳዋ ከተማ በማድረግ እግር ኳስን በሰፈር እየተጫወተ ጀምሮ ከታይገር እግር ኳስ ክለብ አንስቶ እስከ ሀገራችን ትልቁ የዉድድር እርከን በሆነዉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ቀዳሚ ጨዋታ የአምና ሻምፕየኑ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልቂጤ ከተማን 4 - 1 በማሸነፍ የውድድር ዓመቱን በድል ጀምሯል...
በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ የሚመሩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ከተስፋ (u20) ቡድን ወደ ዋናዉ ቡድን አራት ልጆችን አሳድጓል። ፈረሰኞቹ አሮን አንተርን ፣ አቤሴሎም ዘመንፈስን ፣ ቢንያም...
በህዳር ወር ለሚጀምረው ለ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ እየቀላቀሉ እንዲሁም የነባር ተጫዋቾቻቸዉን ዉል በማደስ ላይ የሚገኙት የቅዱስ ጊዮርጊስ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident