“ለቅዱስ ጊዮርጊስ እያንዳንዱ ጨዋታ የዋንጫ ያህል ነው”አስቻለው ታመነ ቅ/ጊዮርጊስ/

ቅ/ጊዮርጊስ ወላይታ ዲቻን በሳላህዲን ሰይድ ብቸኛ ግብ 1-0 ባሸነፈበት ጨዋታ ተከላካዩ አስቻለው ታመነ ለቡድኑ ጥሩ ሲንቀሳቀስ የነበረ ሲሆን ይኸው ተጨዋች

Read more

“በኢትዮጵያ ቡና መሸነፍ ቅር ቢያሰኝም በሽንፈቱ ተስፋ አልቆርጥም”አቤል ያለው

በዮሴፍ ከፈለኝ በጉጉት የተጠበቀው የሸገር ደርቢ በኢትዮጵያ ቡና አሸናፊነት መጠናቀቁ ቅዱስ ጊዮርጊሶችን አበሳጭቷል። ተጠባቂው ደርቢ በዝግ መካሄዱ፣ በዲ ኤስ ቲቪ

Read more

የጨዋታ ዘገባ | ኢትዮጵያ ቡና በአቡበከር ናስር ሀትሪክ ሸገር ደርቢን በድል ተወጥቷል

  የ6ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማሮ የሆነው ሸገር ደርቢ ቅዱስ ጊዮርጊስ በቡና 3-2 በሆነ ውጤት ተረትቷል። በመጀመሪያዎቹ አጋማሽ

Read more

“ለቅ/ጊዮርጊስ የድል ጎሎችን ማስቆጠር ልጀምር እንጂ ገና በምርጥ ብቃቴ ላይ አይደለውም” ጌታነህ ከበደ

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮና ቅ/ጊዮርጊስ ሰበታ ከተማን የቡድኑ ካፒቴን ጌታነህ ከበደ ባስቆጠራቸው ሁለት ግቦች እና በሌሎቹ የቡድን አጋሮቹ አቤል

Read more

“የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ እንዳናነሳ ያደርገናል ብዬ የምሰጋው አንድም ክለብ አላየሁም” አብዱልከሪም መሐመድ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)

ቅዱስ ጊዮርጊስ በፋሲል ከነማ ከደረሰበት ሽንፈት በኋላ ከድሬደዋ ከተማና ከሀዋሳ ከተማ ጋር ያደረገውን ጨዋታ በድል ከመወጣቱም በላይ በ2 ጨዋታ 7

Read more

የጨዋታ ዘገባ | ፈረሰኞቹ ተከታታይ ድል አስመዝግበዋል

  የሶስተኛ ሳምንት የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የመጀመሪያ ቀን መርሀ ግብር ዛሬም ቀጥለው ሲካሄዱ የሸገር ክለቦችን ባለ ድል

Read more

“ዘንድሮ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ዋንጫ መውሰድ ቀላል ነው፣ ከዋንጫው ይልቅ ያለ መውረድ ፉክክሩ ከባድ ይሆናል” ሙሉአለም መስፍን (ዴኮ)

በዮሴፍ ከፈለኝ  ሀትሪክ፡- በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት ለ7 ወራት እግር ኳሱ ቆሞ ነበር.. እንዴት አለፍከው? ሙላለም፡- ከባድ ጊዜ ነው ያሳለፍነው..

Read more

የጨዋታ ዘገባ | አፄዎቹ ፈረሰኞቹን በመርታት አመቱን በድል ጀምረዋል

  ፋሲል ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስን በሙጂብ ቃሲም ብቸኛ ግብ 1-0 አሸንፏል። የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየርሊግ ዛሬ ጥዋት 4:00 ስአት ላይ በሰበታ

Read more