ነገ 10 ሰዓት ላይ የሚካሄደው የኢትዮጵያ እና የሩዋንዳ ጨዋታ አስመልክቶ አክሱም ሆቴል ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጧል።

  በፌዴሬሽኑ የህዝብ ኮሚኑኬሽን ሃላፊ ባህሩ ጥላሁን አስተባባሪነት በተካሄደው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የተነሱት አንኳር ነጥቦች በዚህ መልኩ አዘጋጅተናል። አብርሃም መብራህቱ

Read more

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት ብሄራዊ ቡድን የኡጋንዳ ኣቻውን ኣሸነፈ

በተመስገን ዳና እየተመራ ለመጀመርያ ጊዜ በሩዋንዳ ኣዘጋጅነት እየተካሄደ ባለው የሴካፋ ዞን ለኣፍሪካ ዋንጫ ከ17 ዓመት በታች ማጣሪያ ጨዋታ አየተሳተፈ ያለው

Read more

​በሴካፋ የሴቶች እግር ኳስ ውድድር የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የሁለተኛ ቀን ልምምዱን ትናንትና በሩዋንዳ አድርጓል

በሩዋንዳ የሚካሄደው ሶስተኛው የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ (ሴካፋ) የሴቶች እግር ኳስ ውድድር ትናንት ተጀምሯል ። በአገሪቷ ርዕሰ መዲና ኪጋሊ በሚካሄደው ውድድር

Read more

የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ (ሴካፋ) ላይ የሚሳተፉ 23 ተጫዋቾች ተለይተው ታወቁ።

ከህዳር 24 ጀምሮ በኬንያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ (ሴካፋ) የሚካፈለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ 23 ተጫዋቾችን ይፋ

Read more