በበርካታ ደጋፊዎች ፊት የተደረገው የሦስተኛው ሳምንት የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሁለት ጨዋታዎች በሐይቆቹ እና አፄዎቹ አሸናፊነት ተቋጭቷል። ሀዋሳ ከተማ 2-1 ወላይታ ድቻ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን...
በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም በተደረጉ ሁለት የሊጉ የመክፈቻ ጨዋታዎች ሲዳማ ቡና ወልዋሎን ሀዋሳ ከተማ ደግሞ ድሬዳዋን በመርታት ዓመቱን በድል ጀምረዋል። ወልዋሎ ዓ/ዩኒቨርስቲ 1-4 ሲዳማ...
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር የፋይናንስ ተቆጣጣሪ ኮሚቴ ያስተላለፈውን ቅጣት ተከትሎ ገንዘብ ያልመለሱ ተጫዋቾች ክለቦቻቸውን የማገልገላቸው ጉዳይ አጠራጥሯል። የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ...
በዛሬው እለት የቡድኑ ቦርድ ሰብሳቢ የሆኑት አቶ ተስፋሁን ታዲዮስ የእንኳን ደስ አላችሁ መልክት እና ዋንጫው አርብ እለት ወደ ወላይታ ሶዶ እንደሚሄድ እና አቀባበል...
የቀድሞ ሀዲያ ሆሳዕና ስልጤ ወራቤ እና ለተከታታይ ሁለት ዓመት ወላይታ ድቻ የ ኢትዮጵያ ዋንጫ ተፋላሚ ማድረግ የቻለው ያሬድ ገመቹ በ ሁለት ዓመት ኮንትራት...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፋይናንስ መመሪያ ጥሰት በመፈፀማቸው በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የፋይናንስ አሰራር ተቆጣጣሪ ኮሚቴ ቅጣት የተላለፈባቸውን ክለቦች እና ተጫዋቾችን ጉዳይ ወደ መደበኛ...
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር የፋይናንስ አሰራር ተቆጣጣሪ ኮሚቴ በክለቦች እና ተጫዋቾች ላይ ባደረገው ምርመራ የፋይናንስ መመሪያውን ተላልፈው የተገኙ ክለቦች ላይ የቅጣት ውሳኔ...
ከትላንት በስቲያ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በወሰነው ውሳኔ ላይ ቡድኑ ውሳኔውን እንዲያጤን አሳስቧል ። ሰኔ 1 በኢትዮጵያ ዋንጫ ሲዳማ ቡና...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident