በዘንድሮው የውድድር ዓመት በሲዳማ ቡና ጎልተው መውጣት ከቻሉ መካከል አንዱ የሆነው አበባየሁ ዮሐንስ በሲዳማ ቤት ውሉን ማራዘም ችሏል ። አበባየሁ ዮሐንስ በዘንድሮው...
በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ የሚመሩት ሲዳማ ቡናዎች የግብ ጠባቂያቸውን ውል ማራዘማቸው ይፋ ሆኗል ። በሲዳማ ቡና ቤት ጥሩ ብቃቱን ሲያሳይ የቆየው ግብ ጠባቂው...
የተጫዋቾቻቸውን ውል በማራዘም ላይ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች በሊጉ ልምድ አላቸው ከሚባሉ የውጭ ሀገር የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቾች አንዱ የሆነውን የሰንደይ ሙቱኩን ኮንትራት አራዝሟል...
“ወደ ውጪ ወጥቶ ማሰልጠንና የብሔራዊ ቡድናችንን በሀላፊነት መምራት የወደፊቱ እቅዶቼ ናቸው” “አዲስ ግደይ ፕሮፌሽናል አዕምሮ ያለው ተጨዋች ነው” አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ /ሲዳማ ቡና/...
የኮሮና ቫይረስ እያስከተለ ያለውን ጉዳት ምክንያት በማድረግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከመንግስት በተሰጠው አቅጣጫ መሠረት ሁሉንም ሊጎች ላልተወሰነ ግዜ ማገዱ ይታወሳል፡፡ ይህንን ምክንያት...
🔑 ለኔ አርአያዬ የቅዱስ ጊዮርጊሱ ግብ ጠባቂ ለአለም ብርሀኑ ነው 🔑እግዚአብሄር የኮሮና ወረርሺኝ በሽታ እንዲያጠፋልን በጋራ እንፀልይ። 🔑ለምን ለብሄራዊ ቡድን አልተመረጥኩም የሚል ምንም...
በ 17ኛው ሳምንት ጨዋታቸውን ከ ስሑል ሽረ ጋር ያደረጉት ሲዳማዎች ጨዋታቸውን በሽንፈት ማጠናቀቃቸው የሚታወስ ነው :: ሆኖም ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ ወደ አዲስ...
ጨዋታ: ስሑል ሽረ ከ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ቀን: አርብ መጋቢት 4/2012 የጨዋታ ሰዓት: 9:00 የጨዋታ አርቢትር: ፌደራል አርቢትር አክሊሉ ደግፌ የጨዋታ ቦታ:...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident