ሲዳማ ቡና ከቀናት ቆይታ በኋላ አዲስ አበባ ገብተዋል

 

በ 17ኛው ሳምንት ጨዋታቸውን ከ ስሑል ሽረ ጋር ያደረጉት ሲዳማዎች ጨዋታቸውን በሽንፈት ማጠናቀቃቸው የሚታወስ ነው ::

ሆኖም ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ ወደ አዲስ አበባ ለመመለስ ቢታሰብም በሽረ እንዳሥላሴ ከተማ በተነሳው ከፍተኛ አቧራማ ንፋስ የተነሳ የቡድን አባላት ወደ አዲስ አበባ ሊያደርጉት የነበረው ጉዞ እክል ፈጥሮባቸው ቆይቷል ።

የሲዳማ ቡና አባላት ከሶስት ቀናት ቆይታ በኋላ ከደቂቃዎች በፊት ቦሌ አለም አቀፍ የአየር ማረፊያ መድረሳቸውን ለማወቅ ተችሏል ::

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor