“በፕሪምየር ሊጉ ሰበታ ከተማን ለውጤት ለማብቃት እና የሀገሪቱንም የግብ ሪከርድ ለመስበር እየተዘጋጀው ነው” ቡልቻ ሹራ /ሰበታከተማ/

አዳማ ከተማ በፕሪምየር ሊጉ የውድድር ተሳትፎው በርካታ ወጣት ተጨዋቾችን በማፍራት ይታወቃል፤ ከእዚህ ቡድን የሚወጡ ተጨዋቾችም እስከ ብሔራዊ ቡድን ደረጃ በመድረስም

Read more

ሰበታ ከተማ የተጫዋቾቹን ውል አራዘመ !

ከአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጋር የተለያዩት ሰበታ ከተማዎች የተጫዋቾቻቸውን ውል እያራዘሙ ይገኛሉ ። በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ድንቅ ብቃቱን ሲያሳይ የቆየው አንተነህ

Read more

ምንተስኖት አሎ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል !

  በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ላይ ብቃታቸውን ካሳዩ ግብ ጠባቂዎች አንዱ የሆነው ምንተስኖት አሎ ከስሑል ሽሬ ጋር መለያየቱ ታውቋል ፡፡ ምንተስኖት

Read more

ሰበታና ክፍሌ ቦልተና በድጋሚ ሊገናኙ ይሆን?

  ዋና አሰልጣኛቸው ውበቱ አባተን ለብሔራዊ ቡድን አሳልፈው የሰጡት ሰበታ ከተማዎች ለፕሪሚየር ሊግ ያበቃቸውን የቀድሞ አሰልጣኛቸውን ክፍሌ ቦልተናን ለመመለስ ያሰቡ

Read more

ሰበታ ከተማ 9 ተጨዋቾችን ሊያሰናብት ወሰነ

ሰበታ ከተማ 9 ተጨዋቾችን ሊያሰናብት ወሰነ “ክለቦች ለዝውውር ሲመጡ ያልከፈሉት የተጨዋች ደመወዝ እንደሌለባቸው የሚገልፅ ደብዳቤና ሰነድ ማቅረባቸው የግድነው” አቶ ባህሩ

Read more

ሰበታ ከተማ የታደለ መንገሻን ውል አራዝመዋል !

በዘንድሮው የውድድር ዓመት የአሰልጣኝ ውበቱ አባተን የቡድን ስብስብ መቀላቀል የቻለው የመሐል ሜዳው ተጫዋች ታደለ መንገሻ ለተጨማሪ ዓመታት ውሉን አራዝሟል ።

Read more

ሰበታ ከተማ የተጫዋቹን ውል አራዘመ !

  በአሰልጣኝ ውባቱ አባተ የሚመሩት ሰበታ ከተማዎች የመሐል ተከላካያቸውን አንተነህ ተስፋዬ ውል ለተጨማሪ ዓመታት ማራዘማቸው ይፋ ተደርጓል ። አንተነህ ተስፋዬ

Read more

ሰበታ ከተማ ተጫዋች አስፈርመዋል

ሰበታ ከተማዎች የመስመር ተጫዋች ከድሬድዋ ከተማ ማስፈረማቸው ተገልጿል። በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት ሰበታዎች ያለፉትን ሶስት ዓመታት በድሬድዋ ከተማ ቤት ማሳለፍ

Read more

ሰበታ ከተማ ተከላካይ ለማስፈረም ተስማምቷል !

  በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት ሰበታ ከተማዎች ወደ ዝውውሩ የተጫዋቾቻውን ውል በማራዘም እና አዳዲስ ተጫዋቾችን በመቀላቀል የጀመሩት ሰበታዎች በዛሬው ዕለት

Read more

ሰበታ ከተማ የተጫዋቹን ውል አራዝሟል !

  በዝውውር መስኮቱ ምንም አይነት እንቅስቃሴን ሳያደርጉ የቆዩት ሰበታ ከተማዎች የግራ መስመር ተካላካዩን ሀይለ ሚካኤል አደፍርስ ውልን ማራዘማቸው ተገልጿል ።

Read more