በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በሀድያ ሆሳዕና እና በአዲስ አበባ ከተማ መካከል ተደርጎ በተከታታይ ጨዋታዎች ጠንካራ አቋም በማሳየት ላይ የሚገኘው የመዲናዋ ክለብ በሪችሞንድ ኦዶንጎ አስደናቂ...
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአምስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲጀመሩ በመጀመሪያው ጨዋታ የተገናኙት በዘርዓይ ሙሉ የሚመራው ሀዋሳ ከተማ በሙሉጌታ ምህረት የሚመራው ሀድያ ሆሳዕና ጨዋታቸውን...
የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ አዳማ ከተማን ከሀድያ ሆሳዕና አገናኝቶ ቀዝቃዛ ጨዋታን አሳይቶ በሁለቱም በኩል ምንም ግብ ሳይቆጠርበት ሊጠናቀቅ ችሏል ። በሀድያ ሆሳዕና በኩል ከሶስተኛ...
ባህር ዳር ከተማ በጨዋታው መጠናቀቂያ ላይ በተቆጠረ ድንቅ ግብ ሀዲያ ሆሳዕናን 1 ለ 0 አሸንፏል ። በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት የሶስተኛ...
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ የሆነው የሀድያ ሆሳዕና ክለብ በ2013 የውድድር አመት ከተጫዋቾች ክፍያ ጋር በተያያዘ ብዙ ውዝግቦችን ማስተናገዱ ይታወሳል ። ከአምናው ስህተቱ...
በርካታ ክስተቶችን ባስመለከተን ጨዋታ የአምና ሻምፕዮኖቹ ፋሲል ከነማዎች የውድድር አመቱን በጣፋጭ ድል የጀመሩ ሲሆን ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት አዲሱን ዋንጫ ተቀብለው ደስታቸውን ገልፀዋል ።...
በ2014 ዓ.ም የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዉድድር ላይ ጠንካራ ተፎካካሪ ሆነዉ ለመቅረብ ይረዳቸዉ ዘንድ በክረምቱ የዝዉዉር መስኮት የተለያዩ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ ሲቀላቅሉ...
በአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት እየተመሩ በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት በርከት ያሉ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ መቀላቀል የቻሉት ሀድያ ሆሳዕናዎች ከዚህ በተጨማሪም በያዝነዉ ሳምንት የተለያዩ ታዳጊ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident