“ዋና ስራ አስኪያጁ ከተሾመ ገና 15 ቀናት አልሞሉትም ያልነበረበትን ነው የሚያወራው” አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው

የሀድያ ሆሳዕና እግር ኳስ ክለብ አካውንት ታገደ አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራውን በአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪ/ማርያም ለመተካት የተደረገው የወላይታ ድቻ ሙከራ ተቃውሞ ገጠመው

Read more

ሀዲያ ሆሳዕና ከ ኢትዮጵያ ቡና | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

25ኛ ሳምንት ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ      ሀዲያ ሆሳዕና  1     – FT 2      

Read more

“እንደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁሉ ኢትዮጵያ ቡናን አሸንፈን ከደጋፊዎቻችን ጋር ለመጨፈር ተዘጋጅተናል” ሄኖክ አርፍጮ/ሀድያ ሆሳዕና/

ሀትሪክ፡- አምበልነቱ እንዴት ይዞሃል…? ሄኖክ፡- አምበልነት ከባድ ኃላፊነት ነው ብዙ ነገር ከአምበል ይጠበቃል ሜዳ ውስጥም ይሁን ከሜዳው ውጪ መሪነትና ሞዴል

Read more

” ኢትዮጵያ ቡናን አሸንፈን የባሰ ደስታ እናመጣለን ” ያሬድ በቀለ /ሀዲያ ሆሳዕና/

በዚህ ሳምንት በሊጉ ከታዪ አዲስ ፊቶች መካከል ወጣቱ የሀድያ ሆሳዕና ግብ ጠባቂ ያሬድ በቀለ አንዱ ነው ። የዘንድሮውን የውድድር ዓመት

Read more

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሀዲያ ሆሳዕና | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

  24ኛ ሳምንት ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ 0     – FT 1     ሀዲያ ሆሳዕና

Read more

“ለ2ኛነት ቦታ ተስፋ ባንቆርጥም ከባድ ፍልሚያ ግን ይጠብቀናል ብዬ እሰጋለሁ” /ሚካኤል ጆርጅ/ሀድያ ሆሳዕና/

ሀትሪክ፡- በሰበታ ከተማ የደረሰባችሁ ሽንፈት ያበሳጫል ምን አስተያየት አለህ..? ሚካኤል፡- አዎ አለቀ ተብሎ አቻ ወጥተን አንድ ነጥብ አገኘን እያልን ባለበት

Read more

ሀዲያ ሆሳዕና ከ ሰበታ ከተማ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

23ኛ ሳምንት ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ      ሀዲያ ሆሳዕና  2     – FT 3      

Read more

ሀዋሳ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

  22ኛ ሳምንት ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ 3     – FT 0 ሀዲያ ሆሳዕና መስፍን ታፈሰ

Read more

ፋሲል ከነማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

  20ኛ ሳምንት ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ   ፋሲል ከነማ  1     – FT 1    ሀዲያ ሆሳዕና

Read more