ሀዲያ ሆሳዕና

230 መጣጥፎች
ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ወላይታ ድቻ ሀድያ ሆሳዕናን በመርታት ደረጃውን አሻሽሏል

የ14ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ወላይታ ድቻን ከሀድያ ሆሳዕና አገናኝቶ ስንታየሁ መንግስቱ በመጀመሪያ አጋማሽ መጠናቀቂያ ላይ ባስቆጠረው ብቸኛ ግብ የጦና ንቦቹ ሙሉ ሶሰት ነጥብ...

ሀዲያ ሆሳዕናቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ፈረሰኞቹ ነጥብ ጥለዋል

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ በቅድሚያ የተደረገው የሊጉ መሪ የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የሀድያ ሆሳዕና ጨዋታ ያለ ምንም ግብ ተጠናቋል...

ሀዲያ ሆሳዕናሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ሀድያ ሆሳዕና ሰበታ ከተማን ረቷል

የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕናን ከሰበታ ከተማ አገናኝቶ በሳምሶን ጥላሁን ብቸኛ የፍፁም ቅጣት ምት ግብ ሀድያ ሆሳዕና 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል...

ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባጅማ አባጅፋር

የጨዋታ ዘገባ | ጅማ አባጅፋር ተከታታይ ሁለተኛ ድሉን አስመዝግቧል

ስድስት ያህል ግቦች በተስተናገዱበት የ11ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ጅማ አባጅፋር በእዮብ አለማየሁ እና መሀመድኑር ናስር ሁለት ሁለት ግቦች ታግዞ ሀድያ ሆሳዕናን 4 ለ...

ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ወልቂጤ ከተማ ከሀድያ ሆሳዕና ያደረጉት ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

በአስረኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት ጨዋታቸውን ያደረጉት ወልቂጤ ከተማ እና ሀድያ ሆሳዕና 2 አቻ በሆነ ውጤት ተለያይተዋል ። ወልቂጤ ከተማ በዘጠነኛው ሳምንት...

ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ሀድያ ሆሳዕና በፍሬዘር ካሳ ብቸኛ ግብ ኢትዮጵያ ቡናን ረቷል

በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡናን ከሀድያ ሆሳዕና ያገናኘ ሲሆን ሁለቱም ከድል መልስ መገናኘታቸው ጨዋታውን ተጠባቂ ያደረገው ነበር ። በጨዋታውም ፍሬዘር ካሳ ባስቆጠረው ብቸኛ...

ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | ሀድያ ሆሳዕና ሁለት ጊዜ ከመመራት ተነስቶ አሸንፏል

የስምንተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ የመጀመሪያ ጨዋታ በዛሬው ዕለት ሀድያ ሆሳዕናን ከ ድሬዳዋ ከተማ አገናኝቶ ሀድያ ሆሳዕናዎቹ ሁለት ጊዜ ከመመራት ተነስተው በመጨረሻም 3...

ሀዲያ ሆሳዕናመከላከያቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ሀድያ ሆሳዕና በውድድር ዓመቱ የመጀመሪያ ድሉን አግኝቷል

በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ከሽንፈት መልስ የተገናኙት መከላከያ እና ሀድያ ሆሳዕና ጨዋታቸውን አድርገው እስካሁን በውድድር አመቱ 3 አቻ ተለያይቶ 3 የተሸነፈው እና ምንም ማሸነፍ...