በቀጣይ በካፍ ኮንፌዴሬሽን የሚሳተፉት የጣና ሞገዶቹ በተጫዋቾች የዝዉዉር መስኮት የነቃ ተሳትፎ እያደረጉ ይገኛሉ፤ባለፈዉ ሳምንት የፍሬዉ ሰለሞንን ዝዉዉር ያጠናቀቁት የጣና ሞገዶቹ ዛሬም ግብ...
ወሳኝ በነበረዉ እና ሶስተኛዉን የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወራጅ ቡድን የሚለየዉ አንደኛዉ መርሐግብር በነበረዉ የቀን ዘጠኝ ሰዓት የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ በአዳማ አበበ ቢቂላ እና በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታድየም የተደረጉት የተመሳሳይ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ29ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ ሀዋሳ ከተማን 1 - 0 አሸንፏል ። በጨዋታው በባህርዳር ከተማ በኩል በ28ኛው ሳምንት...
ሀዋሳ ከተማ ወደ አሸናፊነት የተመለሰበትን ዉጤት ወላይታ ዲቻን 3-1 በማሸነፍ አስመዝግቧል !! ጨዋታው ገና ከጅምሩ በርካታ ሙከራዎች የተደረጉበት ሲሆን ወላይታ ዲቻዎች በጨዋታው መጀመሪያ...
ሞቅ ባለ በጥሩ ፉክክር የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ የጀመረ ሲሆን ገና ከጅምሩ ሀዋሳ ከነማዎች በሙጂብ ቃሲም በኩል ለጎል የሚሆን ኳስ ሞክረዉ በመቻሎች የግብ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሀያ አራተኛ ሳምንት የመጨረሻ ዕለት ጨዋታ የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታቸዉን አንድ አቻ በሆነ ውጤት...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ23ተኛ ሳምንት መርሐግብር ሶስተኛ ዕለት ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ እና ሀድያ ሆሳዕና ጨዋታቸዉን ያለ ግብ በአቻ ውጤት አጠናቀዋል። በእኩል ሰላሳ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident