መነሻ ገጽ yosef kefelegne
ተፃፈ በ

660 መጣጥፎች
ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የዋሊያዎቹ አለቃ ገ/መድህን ሃይሌ ዋሊያዎቹንም መድንንም ማሰልጠን ሰለቸኝ አሉ…

" ሚዲያውም በአብዛኛው አሰልጣኞችን እንጂ ተጨዋችችን አይተችም" ገብረ መድህን ሃይሌ / የዋሊያዎቹ አሰልጣኝ/ "ብሄራዊ ቡድኑንም ሆነ ክለብ ማሰልጠን ሰልችቶኛል" ሲሉ አሰልጣኝ ገብረ መድህን...

አትሌቲክስዜናዎች

ኦሎምፒክ ኮሚቴው የዕግድ ውሳኔውን ያስቀለበሰበትን መንገድ አብራራ….

  *.....የ8 አመት የስትራቴጂክ ዕቅድ መዘጋጀቱ ይፋ አድርጓል... " አቶ ኢያሱ ፣ አቶ ታምራት፣ ሻለቃ ሃይሌ ገ/ስላሴና አትሌት ገዛኦኝ ወልዴ እኛን የመክሰስ መብት...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የ2016ቱ የፕሪሚየር ሊግ ኮከቦች በቀጣይ ሳምንት ይፋ ሊደረጉ ነው….

የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኮከቦች ሽልማት እና የማጠቃለያ መርሃ ግብር የፊታችን ሀሙስ በድሬዳዋ ከተማ ይካሄዳል። መስከረም 9/2017 ዓ.ም በድሬደዋ ከተማ በሚደረገው የሽልማት ስነስርዓት...

አትሌቲክስዜናዎች

የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ለከሰሱት ጠበቆችና ለአራቱ ከሳሾች ማስጠንቀቂያ ሰጠ….

"ከሳሾች በውሸት ቃለመሀላ ፍርድ ቤቱን ያሳሳቱ በመሆናቸው ራሳቸው በህግ የሚጠየቁበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም" የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ   "የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ምርጫ ታገደ ለሚባለው...

አትሌቲክስዜናዎች

የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ላይ የቀረበው ክስ ዝርዝር ይፋ ሆነ….

" ወደ 1 ቢሊዮን ብር ኦዲት አልተደረገም የት እንደገባ እንዴትስ እንደወጣም አይታወቅም" ጠበቆቹ " ስፖርቱን ላለፉት 35 አመት ለፍቼበታለሁ ገና እለፋለሁ ውስጤ ቁጭት...

Caf confederation cupኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማዜናዎች

ካፍ ኢንተ.አርቢትር በአምላክ ተሰማን በኢንተ.አርቢትር ቴዎድሮስ ምትኩ ቀየረ…

ዋሊያዎቹ የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌዴሬሽን ካፍ ባወጣው መርሃግብር መሰረት የፊታችን ረቡዕ ዳሬሰላም ላይ ከታንዛኒያ አቻቸው ጋር ላለባቸው ጨዋታ ዛሬ ጠዋት ወደ ታንዛኒያ አቅንተዋል። በካፍ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የአካል ብቃትና የቪዲዮ አናሊሰት የግድ አስፈላጊ አይደለም” ገብረመድህን ሃይሌ /የዋሊያዎቹ አሰልጣኝ /

በውጪ ሃገር የሚጫወቱ ኢትዮጵያዊያን ተጨዋቾች ፕሮፌሽናልነት ይዘው ስለሚመጡ አብረው መዘጋጀታቸው ጥቅሙ የበዛ ነው ሲል አሰልጣኝ ገብረመድህን ሃይሌ ተናገረ። ዋሊያዎቹ በቀጣዩ ሳምንት ከሜዳ ውጪ...

ቃለመጠይቅቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎች

“ከምወደው ቅዱስ ጊዮርጊስ የለቀቅኩት ተገፍቼ ነው” “አቶ አብነትና ደጋፊው ለኔ ባላቸው አክብሮት ደስተኛ ነኝ እኔም ለነሱ ትልቅ ክብር አለኝ.” ሄኖክ አዱኛ / ሃራስ አሌሁዳድ/

የእግርኳስ ህይወቱ እየጨመረ የመጣ ነው ..... በከፍተኛ ሊግ ለሀላባ ከተማ በመጫወት የከፍታ ጉዞውን የጀመረው እንግዳችን ሁለት አመት ከተጫወተ በኋላ በፕሪሚየር ሊጉ ለሚጫወተው ድሬዳዋ...

ሲዳማ ቡናዜናዎች

ሲዳማ ቡና ሴት ዋና ስራ አስኪያጅ ቀጠረ…

በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው /ሞውሪንሆ/ የሚመራው የሲዳማ ቡና እግርኳስ ክለብ የመጀመሪያዊቷን ዋና ስራ አስኪያጅ ቀጠረ። የክለቡ ቦርድ በሙያዋ ሳይካትሪስት የሆነችውና በጤና ዘርፍ ላይ የተሰማራችውን...