መነሻ ገጽ yosef kefelegne
ተፃፈ በ

660 መጣጥፎች
ሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

ሰበታ ከተማ ቅሬታ አቀረበባቸው የተባሉ ረዳት ዳኞች ታገዱ

ሰበታ ከተማ በባህር ዳር ከተማ 4ለ1 በተረታበት ጨዋታ ውጤት ለዋጭ ስህተት ሰርተዋል የተባሉት ፌዴራል ረዳት ዳኛ አሸብር ታፈሰና ፌዴራል ረዳት ዳኛ ባደታ ገብሬ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችጅማ አባጅፋር

አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው ጅማ አባጅፋርን በቃኝ አለ

-አሰልጣኙ በዚህ ሰአት አዲስ አበባ አቧሬ ታቦታትን እየሸኘ ነው -ከኢት.ቡና ጋር ያለውን ጨዋታ አይመራም የጅማ አባጅፋሩ አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው ያለ ደመወዝ መስራቴ ይብቃ...

The BiG Interviewሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

“ከአቅም በታች የሚጫወት ቡድንም የለንም… ብናስብም እንኳን ህሊናችን እሺ አይለንም” ፍፁም ገ/ማርያም /ሰበታ ከተማ/

"በባህሪዬ መሃል ሰፋሪ ብሆንም በምወደው ሙያ እግር ኳስ ሲመጡብኝ ግን መሃል ሰፋሪ መሆን አልወድም" "ከአቅም በታች የሚጫወት ቡድንም የለንም... ብናስብም እንኳን ህሊናችን እሺ...

The BiG Interviewቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

“በኢትዮጵያ ቡና መሸነፍ ቅር ቢያሰኝም በሽንፈቱ ተስፋ አልቆርጥም”አቤል ያለው

በዮሴፍ ከፈለኝ በጉጉት የተጠበቀው የሸገር ደርቢ በኢትዮጵያ ቡና አሸናፊነት መጠናቀቁ ቅዱስ ጊዮርጊሶችን አበሳጭቷል። ተጠባቂው ደርቢ በዝግ መካሄዱ፣ በዲ ኤስ ቲቪ መተላለፉና ጨዋታው ጠዋት...

ሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ ሰበታ ከተማን አስጠነቀቀ

  ውጤታማ ለመሆንና ተፎካካሪ ቡድን ለመገንባት የተጨዋቾችን ሞራል መገንባትና ፍላጎታቸውን ሟሟላት የግድ ነው ሲል ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ ለክለቡ ባስገባው ደብዳቤ አሳሰበ። የክለቡ አመራሮች...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአንኳር ጉዳዮችዜናዎች

የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ በአዲስ አበባ ስታዲየም የተደረጉ 36 ግጥሚያዎች ላይ የታዩ አንኳር አንኳር ጉዳዮች!

በአዲስ አበባ ስታዲየም 36 ግጥሚያዎች፡- - የፌዴሬሽኑን ደንብ የጣሰው ኮሚሽነር - ተሳዳቢዎቹ ደጋፊዎች - የአርቢትሮቹ ደካማ አቋም - የወልቂጤዎቹ ሮሮ - የግብ ቀበኞቹ...

ወልቂጤ ከተማዜናዎች

ያሬድ ከበደ ወደ ወልቂጤ አቅንቷል

  የኢትዮጲያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለትግራይ ክልል ክለቦች ተጨዋቾች የሰጠው የዝውውር ቀነ ገደብ ሊጠናቅቅ ሰአታት በቀረበት በአሁኑ ወቅት የመቀለ 70 እንደርታው ያሬድ ከበደ...

The BiG Interviewዜናዎች

“እግር ኳስ በደከምኩት ልክ ከፍሎኛል ብዬ አላምንም” “በተጨዋቾች ዝውውር የሚገርመኝ የጨዋታ ዘመናቸውን ከአንድ አሰልጣኝ ጋር የሚጨርሱ ተጨዋቾች ብዙ መሆናቸው ነው” ሚሊዮን ጉግሳ/ሚሊሺያ/ አሰልጣኝና የእግርኳስ ተንታኝ

  "እግር ኳስ በደከምኩት ልክ ከፍሎኛል ብዬ አላምንም" "በተጨዋቾች ዝውውር የሚገርመኝ የጨዋታ ዘመናቸውን ከአንድ አሰልጣኝ ጋር የሚጨርሱ ተጨዋቾች ብዙ መሆናቸው ነው" ሚሊዮን ጉግሳ/ሚሊሺያ/...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወላይታ ድቻዜናዎች

አሰልጣኝ ደለለኝ ደቻሳ የመጀመሪያ ተሰናባች አሰልጣኝ ሆኑ

  የእዲስ አበባው 36 ጨዋታ መጠናቀቁን ተከትሎ ወራጅ ቀጠና ውስጥ የገባው ወላይታ ድቻ አዲስ የአሰልጣኝ ቅጥር ማስታወቂያ አውጥቷል። ይህም አሰልጣኝ ደለለኝ ደቻሳና ከክለቡ...