መነሻ ገጽ yosef kefelegne
ተፃፈ በ

660 መጣጥፎች
ዜናዎችየአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ

የሲቲ ካፑን ዋንጫ ባህርዳር ከተማ የሚያሸንፍ ከሆነ የመውሰድ መብት አግኝቷል

ከአዲስ አበባ ውጪ ያሉ ክለቦች የሲቲ ካፑን ዋንጫ የመውሰድ መብት እንዳላቸው የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ። ፌዴሬሽኑ እንደገለጸው "ከውጪ የመጡ ክለቦች ቢያሸንፉ ዋንጫ...

The BiG Interviewቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

“ዲሲፕሊን ሳታከብርና አንደበትህን ሳትቆጣጠር ለሰው ተምሳሌት መሆን አይቻልም” ስዩም ተሰፋዬ /ኢት.ቡና/

በከፍተኛ ሊግ የእግርኳስ ህይወቱን ጀምሯል...በተጨዋችነት ዘመኑ በታችኛው ሊግ የተጫወተው ለሁለት ክለቦች ለደብረብርሃን ብርድልብስና መተሃራ ስኳር ብቻ ነው... ከዚያም ወደ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች አቅንቶ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

የፕሪሚየር ሊጉ የጨዋታ ሰዓት የተለያየ ሆኗል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሃ ግብር ይፋ ሲሆን የጨዋታ መርሃግብሩ የተለያየ መሆኑ ታውቋል። በዚህም መሠረት ጨዋታ የሚካሄድበት ስታዲየም መብራት ካለው ጨዋታው በ9 እና በ1ሰአት...

አዳማ ከተማዜናዎችየአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ

ምንተስኖት አዳነ አዳማ ከተማን ይቅርታ ጠይቋል

የአዳማ ከተማው ምንተስኖት ከበደ የቀድሞ ክለቡ የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች ላሳዩት ክብርና ለሰጠው ምላሽ ለተቆጡት አዳማ ከተማዎች ይቅርታ ጠየቀ። ተጨዋቹ አዳማ ከተማ በባህርዳር ከተማ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ከዋልያዎቹ ከደቡብ አፍሪካ ጋር ላለባቸው ጨዋታ ዝግጅት የተጠሩት 25 ተጨዋቾች ተሰባስበዋል።

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጥሪ ካደረጉላቸው 25ቱ ተጨዋቾች 17ቱ በተባሉት ቀን ሪፖርት ሲያደርጉ የቀሩት 8ቱ ከቀናት በኋላ ትላንት ተቀላቅለዋል። ዕረፍት የተሰጣቸው የፋሲል ከነማዎቹ አስቻለሁ...

አዲስ አበባ ከተማ ዋንጫዜናዎች

የአዲስ አበባ ዋንጫ የኮከቦቹ ዋንጫ ኢትዮጵያ ደርሷል

15ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የፊታችን ቅዳሜ ይጀመራል። በውድድሩ ላይ በየጨዋታው ኮከብ እሚሆኑ ተጫዋቾች ከአውሮፓ ተሰርቶ የመጣውና ለየጨዋታው ኮከቦች የሚሰጠው ዋንጫ ዛሬ አዲስ...

አዲስ አበባ ከተማ ዋንጫዜናዎች

“ከሲቲ ካፑ ገቢ ለመከላከያ ሰራዊታችን ድጋፍ እናደርጋለን” የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

"ከተመሠረተ 60 አመት ቢሞላውም የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ማርኬቲንግ ዲፓርትመንት አልነበረውም መኪናም የለውም" ሲል የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ።" ፌዴሬሽኑ ከዳሽን ባንክ...

አዲስ አበባ ከተማ ዋንጫዜናዎች

ሲቲ ካፑ በኢት.ቡናና ጅማ አባጅፋር ፍልሚያ ይከፈታል

15ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የፊታችን ቅዳሜ ሲጀመር የመክፈቻውን ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ከጅማ አባጅፋር ያደርጋሉ። የደቡብ ሱዳኑ ክለብ ሙኒኪ ባለመምጣቱ የአሸናፊ በቀለ ጅማ...

ከ 20 ዓመት በታች ሴቶችዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

“ሴቶችንና አገሪቷን አክብራችሁ ስለመጣችሁ አመሰግናለሁ” አሰልጣኝ ፍሬው ሃ/ገብርኤል የ20 አመት ሴቶች ብ/ቡድን አሰልጣኝ

" ተጨዋቾች የአሰልጣኝ ብርሃኑም ሆነ የኔ አይደሉም የኢትዮጵያ ናቸው ተናበን መስራት የግድ ነው" "ሴቶችንና አገሪቷን አክብራችሁ ስለመጣችሁ አመሰግናለሁ" አሰልጣኝ ፍሬው ሃ/ገብርኤል የ20 አመት...