መነሻ ገጽ yosef kefelegne
ተፃፈ በ

660 መጣጥፎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የደቡብና የኦሮሚያ እግርኳስ ፌዴሬሽኖች የሊግ ኩባንያውን መግለጫ ተቃወሙ….

  የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንታዊና የስራ አስፈጻሚ ምርጫን አስመልክቶ የሰጠውን መግለጫ ሁለቱ ክልሎች በጽኑ ተቃወሙት። የደ.ብ.ብ.ሕ.ክልል መንግስት እግርኳስ ፌዴሬሽን ለኢትዮጵያ...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅዱስ ጊዮርጊስ የሊግ ኩባንያውን መግለጫ ተቃወመ

  ከ16ቱ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር አባል ክለቦች የሆነው ቅዱስ ጊዮርጊስ የሊግ ኩባንያን መግለጫ በይፋ ተቃውሟል። ክለቡ ጉዳዩን በተመለከተ ለአክሲዮን ማህበሩ በላከው...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንጠቅላላ ጉባዔ

የፕሪሚየር ሊግ ኩባንያ በፌዴሬሽኑ የተሰጠውን ማስጠንቀቂያ ጥሶ መግለጫ ሰጠ….

👉" ከጠቅላላ ጉባኤው አባላት ውጪ በሌላ ወገን መፍትሄ ለማምጣት የሚሯሯጡ ካሉ አይሆንም ሀገር የሚያስቀጣ ድርጊት ነው"" መቶአለቃ ፈቃደ ማሞ /የሊግ ኩባንያው ፕሬዝዳንት/ ከጠቅላላ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

እግርኳስ ፌዴሬሽኑ የሊግ ኩባንያው የመግለጫ ጥሪን ተቃወመ

*.,,የተጨዋቾች ማህበርና ፌዴሬሽኑ የክስ ፋይል ተዘግቷል አልተዘጋም በሚል እየተወዛገቡ ነው... *....ሀድያ ሆሳዕና፣ ወልቂጤ ከተማ፣ አዳማ ከተማና ሰበታ ከተማ መግለጫውን ተቃወሙ.. የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ኢትዮጵያ ቡና የ2015 ፕሪሚየር ሊግ 30 ጨዋታዎቹን በስፖንሰር ሊያጅብ ነው

👉...የፊታችን ቅዳሜ የቡድን ስብስቡን በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ለደጋፊው ያስተዋውቃል... 👉... ቤተሰባዊ ሩጫው መስከረም 29 ይካሄዳል... ኢትዮጵያ ቡና በ2015 የሚያደርገውን እያንዳንዱን የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንጠቅላላ ጉባዔ

የምርጫው ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ስራውን ጀመረ

👉...እስከ ነሀሴ 6 በስራ ላይ ይሆናል የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የምርጫ አስፈጻሚ ኮሚቴ የይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ከዛሬ ረቡዕ ጀምሮ ስራውን እንደሚጀምር ይጠበቃል። በፌዴሬሽኑ የህግ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

አቶ አሊሚራህ መሀመድና አቶ ገዛኸኝ ወልዴ ከምርጫ ውጪ ሆኑ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስመራጭ ኮሚቴ ከተወሰነ ደቂቃዎች በኋላ ይፋ በሚያደርገው የተወዳዳሪ ዕጩዎች ስም ዝርዝር ውስጥ የአቶ አሊሚራ መሀመድና የአቶ ገዛኸኝ ወልዴ ስም እንደማይኖር...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

“መቶ ፐርሰንት ርግጠኛ ነኝ …እወዳደራለሁ” አቶ ገዛኸኝ ወልዴ

" የሀረሪ ክልል የሰጣቸውን ውክልና ማንሳቱ ተቀባይነት የሌለውና ህጉን ያልተከተለ በመሆኑ በምርጫው ላይ እንደምሳተፍ ርግጠኛ ነኝ" ሲሉ አቶ ገዛኸኝ ወልዴ ተናገሩ። የሀረሪ ክልል...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሀረሪ ክልል የአቶ ገዛኸኝ ወልዴን ውክልና አነሳ

የሀረሪ ክልል እግርኳስ ፌዴሬሽን ለአቶ ገዛኸኘ ወልዴ ሰጥቶት የነበረውንም የፕሬዝዳንታዊ ውክልና ማንሳተለን አስታወቀ። ፌዴሬሽኑ ለኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በላከው ደብዳቤ ክልሉን በስራ አስፈጻሚነት የሚወክሉ...