መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሀረሪ ክልል የአቶ ገዛኸኝ ወልዴን ውክልና አነሳ
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሀረሪ ክልል የአቶ ገዛኸኝ ወልዴን ውክልና አነሳ

አጋራ
አጋራ

የሀረሪ ክልል እግርኳስ ፌዴሬሽን ለአቶ ገዛኸኘ ወልዴ ሰጥቶት የነበረውንም የፕሬዝዳንታዊ ውክልና ማንሳተለን አስታወቀ።

ፌዴሬሽኑ ለኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በላከው ደብዳቤ ክልሉን በስራ አስፈጻሚነት የሚወክሉ ዕጩዎች ባቀረቡት ተቃውሞ ለፕሬዝዳንትነት ዕጩ አድርገናቸው የነበሩትን የአቶ ገዛኸኝ ወልዴን ውክልና አንስተናል ሲል አሳውቋል።

ይህን ተከትሎ ከታማኝ ምንጭ በተገኘ መረጃ
አቶ ኢሳያስ ጅራን ጨምሮ ሶስት ዕጩዎች መቅረታቸው ታውቋል።

 

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...