By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ቅዱስ ጊዮርጊስ የሊግ ኩባንያውን መግለጫ ተቃወመ
Share
Notification Show More
Latest News
የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አካውንት ታገደ
አትሌቲክስ ዜናዎች
ሁለት ተጫዋቾች የአራት ጨዋታዎች ዕገዳ ሲጣልባቸው ሶስት ክለቦች የገንዘብ ቅጣት ተላልፎባቸዋል
ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
የጨዋታ ዘገባ | ባህርዳር ከተማ ከአራት ዓመታት በኋላ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸንፏል
ቅዱስ ጊዮርጊስ ባህርዳር ከተማ ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ ዘገባ
የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የቅዳሜውን ጠቅላላ ጉባኤን አገደ….
አትሌቲክስ ዜናዎች የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን
የጨዋታ ዘገባ | የስድስተኛ ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
ወላይታ ድቻ ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ ዘገባ ድሬዳዋ ከተማ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅዱስ ጊዮርጊስ የሊግ ኩባንያውን መግለጫ ተቃወመ

ዮሴፍ ከፈለኝ
ዮሴፍ ከፈለኝ 1 year ago
Share
SHARE

 

ከ16ቱ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር አባል ክለቦች የሆነው ቅዱስ ጊዮርጊስ የሊግ ኩባንያን መግለጫ በይፋ ተቃውሟል።

ክለቡ ጉዳዩን በተመለከተ ለአክሲዮን ማህበሩ በላከው ደብዳቤ “የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የፕሬዝዳንታዊና የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ምርጫን በተመለከተ የሰጠውን መግለጫ መከታተሉን በመግለጽ ማህበሩ ከተቋቋመበት ዓላማ ከተሰጠው ተግባርና ሀላፊነት ውጪ የሰጠውን መግለጫ ተገቢነነት ያለው ሆኖ አላገኘነውም”ሲል ኮንኗል።

“ምርጫው ሀገራዊ ጉዳይ እንደመሆኑ አክሲዮን ማህበሩ ባለድርሻ የሆኑትን 16ቱን ክለቦች ጠርቶ ማወያየት ይገባው ነበር” ያለው የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ
” መግለጫው ምርጫው በፍትሀዊነት እንዳይካሄድ ተጽዕኖ እንዳይፈጥር ስጋት የገባን ሲሆን እንደ ክለብ የተሰጠውን መግለጫ አንቀበልም” ብሏል።

- ማሰታውቂያ -

ከሊግ ኩባንያው መግለጫ በፊት ወልቂጤ ከተማ፣ ሀድያ ሆሳዕና፣ አዳማ ከተማና ሰበታ ከተማ ከመግለጫው በኋላ ደግሞ ቅዱስ ጊዮርጊስ የአክሲዮን ማህበሩን አቋም ተቃውመዋል።

You Might Also Like

የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አካውንት ታገደ

ሁለት ተጫዋቾች የአራት ጨዋታዎች ዕገዳ ሲጣልባቸው ሶስት ክለቦች የገንዘብ ቅጣት ተላልፎባቸዋል

የጨዋታ ዘገባ | ባህርዳር ከተማ ከአራት ዓመታት በኋላ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸንፏል

የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የቅዳሜውን ጠቅላላ ጉባኤን አገደ….

የጨዋታ ዘገባ | የስድስተኛ ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By ዮሴፍ ከፈለኝ
Follow:
Editor at Hatricksport
Previous Article ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ፋሲል ከነማ በአፍሪካ መድረክ ላይ ተጋጣሚዎቻቸውን አውቀዋል
Next Article የደቡብና የኦሮሚያ እግርኳስ ፌዴሬሽኖች የሊግ ኩባንያውን መግለጫ ተቃወሙ….

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
Africaሰበር ዜናአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታዎች ተራዝመዋል!

kidus Yoftahe By kidus Yoftahe 4 years ago
ESFNA ለኮሮና ቫይረስ ህክምና የሚውሉ 50 ሺ ዶላር የሚያወጡ ቁሳቁሶችን ወደ ሃገር ቤት መላኩን አስታወቀ፡፡
ፌዴሬሽን ጽ/ቤት ያልገባ የውክልና ውል ተቀባይነት የለውም ተባለ
ኢትዮ ኤሌክትሪክ በአሰልጣኝ ኢየሩሳሌም ነጋሽ ዙርያ መግለጫ ሰጥቷል።
ሪፖርት | በጉጉት የተጠበቀው የወልዋሎ እና የወልዲያ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል።
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
Welcome Back!

Sign in to your account

Lost your password?