► መንግስት ለዋሊያዎቹ የቻን አፍሪካ ዝግጅትና ውድድር ተጨማሪ 15 ሚሊዮን ብር መፍቀዱ ተነገረ። የፌዴሬሽኑ ዋናጸሃፊ አቶ ባህሩ ጥላሁን በተለይ ከሀትሪክ ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ...
► የቦርድ አባሉ አቶ ሀብታሙ አዱኛ የልቀቁኝ ደብዳቤ አስገብተዋል.. ► በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ መንገድ ላይ አሰልጣኝ ሃይሉ ነጋሽ /ቲጋና/ ቆሟል ► ቅጥሩ ይፋ...
► ተገቢነት የሌለውን ተጨዋች የያዘ ሚዲያ ይታገዳል.... ► ለአሸናፊው 100ሺህ ብር ሽልማት ተዘጋጅቷል.. ► ዋናው ትጥቅ አምራች ኩባንያ ለ24 ሚዲያዎች ማሊያዎችን ስፖንሰር አድርጓል...
► 2.4 ሚሊዮን ብር ወጪ ተደርጎበታል ► በጥናቱ 90 ሰዎች ኢንተርሺው ተደርገዋል ► የ140 ሀገራት ልምድ ተዳሷል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር ገና...
"በኢትዮጵያ እግርኳስ ላይ ትልቅ አስተዋጽዎ ላደረጉ ተጨዋቾች ክብር ቢኖረኝም ማንም ተጨዋች ግን ከሀገር በላይ መሆን አይችልም" ሲሉ የዋሊያዎቹ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ተናገሩ። አሰልጣኙ...
ፋሲል ከነማ በዘንድሮ የውድድር ዓመት ተደጋጋሚ ነጥብ መጣሉና የተለመደውን ውጤታማነት እያጣ መሆኑን ተከትሎ አሰልጣኙ ሃይሉ ነጋሽን ለማሰናበት መወሰኑ ርግጥ ሆኗል። ከታማኝ ምንጭ...
ተሰናባቹ የኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኝ ተመስገን ዳና ክለቡ ያቀረበለትን በስምምነት እንለያይ ጥያቄ ውድቅ አደረገ። ከደቂቃዎች በፊት አሰልጣኝ ተመስገን ዳና እንደተናገረው" ከኢትዮጵያ ቡና የቀረበልኝ በስምምነት...
ኢትዮጵያ ቡና ውጤታማ አልሆነም በሚል ከአሰልጣኝ ተመስገን ዳና ጋር መለያየቱ ይፋ ሆኗል። አሰልጣኝ ተመስገን ዳና ቡድኑን ውጤታማ እንደሚያደርግ ቃል ቢገባም የተመዘገበው ውጤት በዝውውሩ...
የኢትዮ ኤሌክትሪክ ቦርድ ከአሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና ጋር ከተወያየ በኋላ ወደ ድሬዳዋ እንዲመለስና ከቡድኑ ጋር እንዲቆይ ወሰነ። ትላንት አዲስ አበባ ገብቶ ዛሬ ከቦርዱ ጋር...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident