መነሻ ገጽ yosef kefelegne
ተፃፈ በ

660 መጣጥፎች
ኢንተርናሽናል ዳኛ ሊዲያ ታፈሰዜናዎች

ኢንተ.አርቢትር ሊዲያ ታፈሰ ብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴን ተቀላቀለች….

ለበርካታ አመታት በኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ታሪክ ሀገር በመወከል ስኬታማ ጊዜ ያሳለፈችው ኢንተርናሽናል አርቢትር ሊዲያ ታፈሰ የብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴን በይፋ ተቀላቅላለች። የኢትዮጵያ እግር ኳስ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የዋሊያዎቹ የዓለም ዋንጫ ጨዋታዎች 180 ሺህ ዶላር ተሸጡ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በቀጣይ የሚደረጉ ተከታታይ የአለም ዋንጫ አምስት የማጣሪያ ጨዋታዎች በሞሮኮ እንደሚካሄድ አስታወቀ። የፌዴሬሽኑ ፕሬዜዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ከሞሮኮ አቻቸው ጋር ባደረጉት...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

አሰልጣኝ ገ/መድህን ሃይሌ የዋሊያዎቹ አለቃ ሆኖ ተሹሟል

መድንን ውጤታማ ያደረጉት አሰልጣኝ ገ/መድን ሃይሌ አዲሱ የዋሊያዎቹ አሰልጣኝ ሆኖ ተሹሟል ። አሰልጣኙ ከፌዴሬሽኑ ጋር በተስማሙት መሰረት የአንድ አመት ውል የፈረሙ ሲሆን ከ250...

ሻሸመኔ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሻሸመኔ ከተማ አሰልጣኝ ጸጋዬ ወንድሙ ራሱን ከአሰልጣኝነት አገለለ…

  " እንደ አሰልጣኝ ውጤት ሲጠፋ ሶስተኛ ሰው ላይ ከማላከክ ሃላፊነት በመውሰድ ራሴን ከሀላፊነት አግልያለሁ" አሰልጣኝ ጸጋዬ ወንድሙ / ሻሸመኔ ከተማ/   በዘንድሮው...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የአመቱ ኮከብ ተመራጮች የሽልማት ገንዘብ አለመከፈሉ አነጋጋሪ ሆኗል

👉 የቀጥታ ስርጭቱን የሚቀርጹት የካሜራ ባለሙያዎች የሁለት ደመወዝ አልተከፈለም ተባለ.... በ2015 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባሳዩት ምርጥ አቋም የአመቱ ኮከቦች ተብለው የተመረጡ ስፖርተኞች የሽልማት...

ቤቲካኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ኢትዮጵያ ቡናና ቤቲካ ኢትዮጵያ ውላቸውን አራዘሙ

  ****በየአመቱ 6 ሚሊዮን በወር 500ሺህ ብር..... ****የዛሬ አራት አመት በተጠና ጥናት ሊጉ 2.2 ቢሊዮን ወጪ ነበረው አሁን ደግሞ በጣም ጨምሯል.. "አክሲዮን ማህበሩ...

ቃለመጠይቅአትሌቲክስዜናዎች

የአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ም/ል ሃላፊ ትውልደ ኢትዮጵያዊው ቢኒያም ምሩጽን እንዲታገድ ሜድረጉ ቅሬታ ቀሰቀሰ

  👉 .....የአዲሰ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤም ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ ... 👉 "ባሳየነው ለውጥ አንደኛ ተብዬ መሸለም እንጂ እንዲህ መገፋትን አልጠበኩም በጣም...

ቅዱስ ጊዮርጊስባህርዳር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅ/ጊዮርጊሶች አዲስ አበባ ገብተው ልምምዳቸውን ቀጥለዋል….

*.... ባህርዳር ከተማዎች ደግሞ ነገ ወደ ሀገር ቤት ይመለሳሉ .... በአፍሪካ ክለቦች ሻምፒየንስ ሊግ እየሳተፈ የነበረውና በአል አህሊ በደርሶ መልስ 7ለ0 ተሸንፈው ወደ...