መነሻ ገጽ Yishak belay yishack47
156 መጣጥፎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በኮቪድ ክፉኛ የታመሰው የሲዳማ ቡናና የአዳማ ከተማ ጨዋታ ምሽት 1:00 ይካሄዳል

የቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ በርካታ ክለቦች በኮቪድ መጠቃታቸው በተለያየ ጊዜ ሲዘገብ ቢደመጥም እንደ ሲዳማና አዳማ የኮቪድ ወረርሽኝ ዜና የገነነባቸው ክለቦች አልታዩም። ከትናንት በስቲያ በተደረገ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ኮቪድ መጥፎ ጥላውን ያጠላበት የሲዳማ ቡናና የአዳማ ከተማ ጨዋታ ፈተና ውስጥ ወድቋል ከሁለቱም ቡድን ከ31 ተጫዋች በላይ እንደተያዙ እየተነገረ ነው ፎርፌ ይሰጣል?ወይስ ጨዋታው ይተላለፋል?

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሶስተኛ ቀን ውድድር ዛሬ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ማለትም በ10:00 ሠዓት ባህር ዳር ከተማና ወልቂጤ እንዲሁም በ1:00 ሲዳማ ቡናና አዳማ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ በበርካታ ችግሮች ውስጥ ሆኖ ከሰዓታት በኃላ ይጀመራል

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከቀኑ 10:00 በቅዱስ ጊዮርጊስና በሰበታ ከተማ ጨዋታ ይጀመራል። የማስተናገድ ሀላፊነቱን የወሰደችው ድሬዳዋ ውድድሩ ያማረ እንዲሆን የተለያያ ጥረቶችን ብታደርግም የከተማዋ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

DSTV በድሬዳዋ ጨዋታ የማስተላለፍ ችግር ገጥሞታል

የቅ.ጊዮርጊስና የሰበታ ይተላለፋል፤የኢት.ቡናና የሀዋሳ ከተማ ጨዋታየመተላለፉ ነገር ገና አልተወሰነም ጅማና ድሬዳዋ ላይ ቆይታውን አድርጎ ወደ ምስራቃዊቷ የሀገራችን ክፍል ድሬዳዋ የተዟወረው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

“የሰውነት ሪከርድ ተሰበረ ሲባል እሰማለሁ እኔ የ1ዐ ሺህ ሜትር ሯጭ ነኝ እንዴ ወደ አፍሪካ ዋንጫ መመለስ እንደሚቻል በር በመክፈቴ ደስተኛ ነኝ” ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻው

በይስሐቅ በላይ የኢትዮጵያ ብ/ቡድን ለመጨረሻ ጊዜ ወደ አፍሪካ ዋንጫ የተመለሰው ከ31 አመታት በኋላ በኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻው አሰልጣኝነት ነው፤ያ ታሪክ ከስምንት አመት ትዕግስትና ቆይታ...

አፍሪካአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያዋልያዎቹዜናዎች

አቢጃን ላይ አዲስ ታሪክ እናፅፋለን” “የኮትዲቯር ተጨዋቾች መጎዳት ለእኛ ጥቅም የለውም፤ ሁሉም ባሉበት አሸንፈን ማለፍ ነው የምንፈልገው” አቡበከር ናስር

"አቢጃን ላይ አዲስ ታሪክ እናፅፋለን" "የኮትዲቯር ተጨዋቾች መጎዳት ለእኛ ጥቅም የለውም፤ ሁሉም ባሉበት አሸንፈን ማለፍ ነው የምንፈልገው" አቡበከር ናስር የኢትዮጵያ ብ/ቡድን የማዳጋስካር አቻውን...

The BiG Interviewዜናዎች

“ካሳዬን እንኳን በስልጠናው በስብዕናውም የምትወደው ነው፤ ከእሱ ከተለየሁ በኋላ መጫወት ሁሉ አቅቶኝ ነበር፤ ስልጠናው ለቡናም ለሀገርም ይጠቅማል” ተስፋሁን ጋዲሳ (ኮል)

(የመጨረሻው ክፍል) “ካሳዬን እንኳን በስልጠናው በስብዕናውም የምትወደው ነው፤ ከእሱ ከተለየሁ በኋላ መጫወት ሁሉ አቅቶኝ ነበር፤ ስልጠናው ለቡናም ለሀገርም ይጠቅማል” ተስፋሁን ጋዲሳ (ኮል) በይስሐቅ...

The BiG Interviewሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

በመከራ ተፈትና የተረፈችው የተስፋሁን ጋዲሳ ህይወት

(የመጀመሪያ ክፍል) በመከራ ተፈትና የተረፈችው የተስፋሁን ጋዲሳ ህይወት “ፈጣሪን ከለመንከው፣ ካመንከው ከእሳትና ከመከራ እንደሚያወጣ በችግሬ ተምሬያለሁ” ተስፋሁን ጋዲሳ (ኮል) የቀድሞው ተጨዋች የሆነው ሁሉ...

ዜናዎች

23 አመታትን ያስቆጠረው የመካኒሳና አካባቢው ወንድማማቾች ጤና ስፖርት ማህበር የመታሰቢያ ውድድር ተጠናቀቀ

በይስሐቅ በላይ 23 ሻማዎችን በመለኮስ ድፍን 23ኛ አመቱን አክብሯል፤ በ1990 ዓ.ም ተመስርቶ ላለፉት 23 አመታት የአካባቢውን ማህበረሰብ በማቀፍ ስፖርት ለጤንነት የሚለውን መርህ በመከተል...