የ 2015 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ የሆኑት ፈረሰኞቹ የመጀመሪያ ፈራሚያቸዉን ወደ ስብስባቸዉ ቀላቅለዋል። ያለፈዉን አመት በለገጣፎ ለገዳዲ በግሉ ጥሩ እንቅስቃሴ ሲያሳይ...
በኮንፌድሬሽን ዋንጫ ከአዛም ጋር የተደለደሉት የጣና ሞገዶቹ በዚህ ክረምት የክለቡን አራተኛ ፈራሚ ይፋ አድርገዋል። በቅዱስ ጊዮርጊስ፣ድሬደዋ ያለፈዉን የዉድድር አመት ደግሞ በሀድያ ሆሳዕና...
በዚህ የዉድድር አመት ለሲዳማ ቡና እንዲሁም ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጥሩ ግልጋሎት ሲሰጥ የነበረዉ እንዲሁም ያለፉትን ሁለት አመታት በሲዳማ ቡና ያሳለፈዉ ጊት ጋት...
ትላንት አላዛር ማርቆስን ማስፈረማቸዉን ይፋ ያደረጉት የጣና ሞገዶቹ ዛሬ ደግሞ የሌላኛዉን ግብ ጠባቂያቸዉን ይገርማል መኳንንትን ኮንትራት ማራዘማቸዉን ይፋ አድርገዋል። ተጫዋቹ በባህርዳር ከነማ...
ፈረሰኞቹ ላለፉት አመታት ሲያገለግል የነበረዉ ግብ ጠባቂዉ ባህሩ ነጋሽ ለተጨማሪ አመታት በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት የሚያቆየዉን የሁለት አመት ኮንትራት ፈርሟል። ተጫዋቹ በፈረሰኞች ቤት...
በቀጣይ በካፍ ኮንፌዴሬሽን የሚሳተፉት የጣና ሞገዶቹ በተጫዋቾች የዝዉዉር መስኮት የነቃ ተሳትፎ እያደረጉ ይገኛሉ፤ባለፈዉ ሳምንት የፍሬዉ ሰለሞንን ዝዉዉር ያጠናቀቁት የጣና ሞገዶቹ ዛሬም ግብ...
በአትሌቲክሱ ዘርፍ ኢትዮጵያን ካስጠሩ አትሌቶች መካከል ግምባር ቀደሙ አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በአርሲ ዩኒቨርስቲ አማካኝነት ለሰራቸዉ ስራዎች እና ሀገሩን በአለም መድረክ በማስጠራቱ የክብር...
በ 2016 በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሚሳተፈዉ አዲሱ አዳጊ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በክረምቱ የዝዉዉር መስኮት የነቃ እንቅስቃሴ እያደረጉ ከሚገኙ ክለቦች መካከል ግምባር ቀደሙ...
አፄዎቹ በቀጣይ የዉድድር ዘመን በቀድሞዉ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዉበቱ አባተ እየተመሩ እንደሚሰለጥኑ ከተረጋገጠ በኋላ የተጫዋቾች ዝዉዉር ላይ የነቃ ተሳትፎ እያደረጉ ይገኛሉ ፤...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident