በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮና ቅ/ጊዮርጊስ ሰበታ ከተማን የቡድኑ ካፒቴን ጌታነህ ከበደ ባስቆጠራቸው ሁለት ግቦች እና በሌሎቹ የቡድን አጋሮቹ አቤል ያለው እና ወደ...
ሀብታሙ ታደሰ የኢትዮጵያ ቡና የውጤታማነት ምስጢር የኢትዮጵያ ቡና የውጤታማነት ሚስጥር ሀብታሙ ታደሰ /ኢትዮጵያ ቡና/ በመሸሻ ወልዴ ለኢትዮጵያ ቡና ከወዲሁ የድል ግቦችን ማስቆጠር ጀምሯል፤...
ወላይታ ድቻን 2-1 በረታበት የዛሬው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮና ክለቡን ዘንድሮ ከድሬዳዋ ከተማ በመምጣት የተቀላቀለው ያሬድ ታደሰ ሁለቱን የድል ግቦች ሊያስቆጥር...
የፋሲል ከነማ እና የኢትዮጵያ ቡና ተጠባቂው የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮና ዛሬ ከ4 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ስታድየም ይካሄዳል፤ ፋሲል ከነማ የመጀመሪያ ሳምንት የሊግ...
በኮቪድ ላለፉት 7 ወራቶች ከልምምድና ከውድድር ርቆ የቆየበት አጋጣሚ… “በእዚህ መልኩ ረዘም ላለ ጊዜ ስርቅ የአሁኑ የመጀመሪያዬ ነው፤ በኳስ ህይወቴም እንዲህ ያለ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን /ዋልያዎቹ/ ጠንካራው የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች አስቻለው ታመነ በአፍሪካ ዋንጫው የማጣሪያ ጨዋታ ላይ ሀገራችን ኒጀርን በመስዑድ መሐመድ፣ በያሬድ ባየህ እና በጌታነህ...
በመሸሻ ወልዴ ሐዋሳ ከተማን ከታዳጊው ቡድን አንስቶ እስከ ዋናው ቡድን ደረጃ በአጭር ጊዜ የተጨዋችነት ዘመን ቆይታው በማገልገል በጥሩ ብቃቱ እየተጫወተ ይገኛል፤ ከክለቡ...
“ከቡና ጋር የሊጉ ሻምፒዮና መሆን፤ ለኮከብ ግብ አግቢ መፎካከር፤ ለብሔራዊ ቡድን መመረጥና ወደ ውጪ መጥቶ መጫወትን አልሜያለሁ” “ለኢትዮጵያ ቡና በቋሚነት ተሰልፌም ተቀይሬም በተጫወትኩባቸው...
መቐለ 70 እንደርታ በእዚህ ዓመት ላለበት የፕሪምየር ሊጉ ተሳትፎው እና የአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታው የፕሪ-ሲዝን ዝግጅቱን ካለፉት ሶስት ሳምንታት አንስቶ በቀን ሁለት ጊዜ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident