የቤትኪንግ ኬንያ ፕርሚየር ኪግ ከጥቂት ሳምንታት በፊት በሀገሪቱ ለሶስተኛ ጊዜ የኮሮና ቫይረስ በስፋት መንሰራፋቱን ተከትሎ በሀገሪቱ ስፖርታዊ ክንውኖች እንዲቋረጡ ኡሁሩ ኬንያታ ማሳወቃቸው ይታወቃል...
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ በትላንትናው ዕለት በ ድሬደዋ ከተማ አንድ ብሎ መካሄዱን ሲጀምር ተጫዋቾች በከፍተኛ ሁኔታ የቫይረሱ ተጋላጭ እየሆኑ ይገኛሉ ። ሀትሪክ ስፖርት...
በአሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ የሚመራው የኢትዮጵያ ቡና ክለብ ራሱን በሁለተኛው ዙር ለማጠናከረ የነባር ተጫዋቹን ውል ለረጅም ዓመታት ከማራዘም ባለፈ አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም ላይ ይገኛሉ...
ከነገ ጀምሮ ከሳምንታት ዕረፍት በኋላ በደማቅ ሁኔታ መካሄዱን የሚቀጥለው የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የሰዓት ማሻሽያ እንደተደረገበት ታውቋል ። ይህንንም ተከትሎ በድሬደዋ...
የኢትዮጵያ ቡና እና የዋልያዎቹ የፊት መስመር አጥቂ በዘንድሮው የውድድር ዓመት ደምቆ ሲታይ በ በርካታ የአፍሪካ ክለቦች አይን ውስጥ ማረፍ ችሏል ። በተለይም በዘንድሮው...
በፈረሰኞቹ ቤት በነበራቸው ቆይታ ስኬታማ በሚባል ጊዜያቸው የሚታወሱት እና በሁሉም የስፖርት አፍቃሪያን ዘንድ ተወዳጅ የሆኑት ሰርቢያዊው አሰልጣኝ ሰርጆቪች ሚሉቲን ሚቾ የዋልያዎቹን ወደ አፍሪካ...
የኢትዮጵያ ቡና የመሐል ሜዳ ተጫዋች የሆነው ታፈሰ ሰለሞን ለቀጣይ አራት ዓመታት እስከ ሰኔ 30/2016 ዓ.ም ድረስ የሚያቆየውን የውል ስምምነት ከክለቡ ጋር ተፈራርሟል። ታፈሰ...
በደብረዘይት ልምምዳቸውን ከ ሳምንታት በፊት የጀመሩት ፈረሰኞቹ ከ ዴቪድ ማሂር ስንብት በኋላ በአዲሱ አሰልጣኝ ፍራንክ ናቶል ስር በዛሬው እለት የአቋም መፈተሻ እንደሚያደርግ ለማወቅ...
ዛሬ ረፋድ ላይ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አመታዊ የሶፊ ማልት ቅድሚያ ለሴቶች የ አምስት ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በደማቅ ሁኔታ ተካሂዷል ። "...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident