ኢትዮጵያ ቡና ሁለት ተጫዋች አስፈረመ

በአሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ የሚመራው የኢትዮጵያ ቡና ክለብ ራሱን በሁለተኛው ዙር ለማጠናከረ የነባር ተጫዋቹን ውል ለረጅም ዓመታት ከማራዘም ባለፈ አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም ላይ ይገኛሉ ።

ቡናማዎቹ በዛሬው ዕለትም የኤርትራ ብሔራዊ ቡድን አንበል እና የቀይ ባህር እግር ኳስ ክለብ ተጫዋች የነበረው እና የሴካፋ ሀገራት ውድድር ላይ የውድድሩ ኮከብ ተጫዋች ተብሎ የተመረጠው ሮቤል ተክለ ሚካኤል እና ለ ደደቢት እግር ኳስ ክለብ እንዲሁም የከፋ ቡና ተጫዋች ከነበረው ናትናኤል በርሔ ጋር እስከ ሰኔ 30/2014 ዓ.ም የሚያቆያቸውን ስምምነት ማድረጋቸውን የክለቡ የፌስቡክ ገፅ አስነብቧል ።

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *