መነሻ ገጽ kidus Yoftahe kidus yemiru
344 መጣጥፎች
ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

” ኢትዮጵያ ቡናን አሸንፈን የባሰ ደስታ እናመጣለን ” ያሬድ በቀለ /ሀዲያ ሆሳዕና/

በዚህ ሳምንት በሊጉ ከታዪ አዲስ ፊቶች መካከል ወጣቱ የሀድያ ሆሳዕና ግብ ጠባቂ ያሬድ በቀለ አንዱ ነው ። የዘንድሮውን የውድድር ዓመት በሀድያ ሆሳዕና ከ...

ሊግ ካምፓኒቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችዲ ኤስ ቲቪ

የ ዲ ኤስ ቲቪ የቡድን አባላት ተሸነፉ

የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ በተለያዩ ከተሞች መካሄዱን አስመልክቶ የ ዲ ኤስ ቲቪ የቡድን አባላት በተለያዩ ጊዜያት ጨዋታቸውን እንደሚያካሂዱ ይታወቃል ። ይህንንም ተከትሎ...

አፍሪካዜናዎች

ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ ቅሬታ ቀረበበት !

ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ በትላንትናው ዕለት በ ኤም ሲ አልጀርስ እና ዋይዳድ መካከል የተካሄደውን የካፍ ሻምፒየንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ መምራት ችለዋል ።...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዲሲፕሊን ውሳኔ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ አርብ ግንቦት 6 2013 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች) ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

“ዋልያዎቹ የገንዘብ ቅጣት ተላልፈቧቸው ነበር “አቶ ባህሩ ጥላሁን የኢ.እ.ፌ ፅ/ቤት ሀላፊ

በዛሬው ዕለት በ ኢሊሌ ኢንተርናሽናል ሆቴል የዋልያዎቹን ከ ስምንት ዓመታት በኋላ ማለፋቸውን ተከትሎ በዛሬው ዕለት የብሄራዊ ቡድን የአሰልጣኞች ክፍል ጨምሮ የቀድሞው ተጫዋቾች እና...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችፋሲል ከተማፋሲል ከነማ

አፄዎቹ ዋንጫ የሚቀበሉበት ቀን ታውቋል !

የ2013 የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግን በክለቡ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ አሸናፊ መሆናቸውን ያረጋገጡት ፋሲል ከነማዎች ዋንጫውን የሚያነሱበት ቀን ታውቋል ። ፋሲል ከነማ አስቀድሞ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የኢትዮጵያ ወንድ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን የማበረታቻ ሽልማት እና እውቅና ሊበረከትለት ነው ፡፡

የኢትዮጵያ ወንድ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን የማበረታቻ ሽልማት እና እውቅና ሊበረከትለት ነው ፡፡ ግንቦት 4/2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ወንድ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን ከ8...

ሉሲዎቹዜናዎች

ሉሲዎቹ በሴቶች አለም ዋንጫ እና አፍሪካ ዋንጫ ተጋጣሚያቸውን አውቀዋል

በህንድ አስተናጋጅነት በ 2022 ለሚካሄደው የፊፋ ከ 17 ዓመት በታች የሴቶች የዓለም ዋንጫ ለማለፍ የቅድመ ማጣሪያ የእጣ ማውጣት መርሃ ግብር ዛሬ ከሰዓት በኋላ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማዜናዎች

ክትፎዎቹ አዲስ አሰልጣኝ ቀጠሩ

በቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የሰመረ ጅማሮን በ አሰልጣኝ ደግ አረገ ይግዛው ማድረግ የቻሉት ወልቂጤ ከተማዎች አዲስ አሰልጣኝ መቅጠራቸው ተገልጿል ። በተጠናቀቀው የባለፈው...