በመጪው ሳምንት አርብ ለሚጠብቃቸው ወሳኝ የአፍሪካ ዋንጫ መርሀ ግብር በነገው ዕለት ወደ ስፍራው እንደሚያቀኑ የሚጠበቁት ዋልያዎቹ ዛሬ ረፋድ ላይ ልምምዳቸውን መስራት ችለዋል...
የአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የምድብ ድልድል በመጪው ሰኞ እንደሚካሄድ ይፋ ተደርጓል ። ይህንንም ተከትሎ ኢትዮጵያን ወክለው የሚሳፉት መቐለ 70...
ከደቂቃዎች በኋላ በሚጀምረው የአቋም መፈተሻ ጨዋታ የሱዳን አቻውን የሚገጥመው የዋልያዎቹ አሰላለፍ የሚከተለውን ይመስላል ። ተክለማርያም ሻንቆ ሽመክት ጉግሳ ፣ አስቻለው ታመነ ፣ ያሬድ...
ከሰዓታት በኋላ በሚጀምረው የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ባጋጠመው መጠነኛ ጉዳት ያለፉት ሁለት የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ያመለጡት የፊት መስመር አጥቂ አቡበከር ነስሩ ወደ ቋሚ...
በነገው ዕለት ከ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ጨዋታቸውን የሚያደርጉት የሱዳን ብሔራዊ ቡድን በምሳ ሰዓት አዲስ አበባ መድረሳቸው ታውቋል ፡፡ የአቋም መፈተሻው ጨዋታ...
ከመጪው ህዳር 13 እስከ 27 ድረስ በታንዛኒያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የሴካፋ ከ 20 ዓመት በታች ቡድን የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በትላንትናው ዕለት ለ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋልያዎቹ በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ እየተመሩ በዛሬው ዕለትም ልምምዳቸውን ሲሰሩ ለሁለተኛ ጊዜ በአዲስ አበባ ስታዲየም መስራታቸውን ለማወቅ ተችሏል ፡፡ በዛሬው...
የዋልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ የመስመር ተጫዋች ሰመረ ሀፍታይ ለወጣቶች ዕድል መስጠት በማይታማው አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ስር ደምቀው መውጣት ከቻሉ ወጣት ተጫዎቾች መካከል ቀዳሚው...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በታህሳስ ወር በሚጀመረው የምስራቅ እና መካከለኛው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ተሳታፊ የሆነው የኢትዮጵያ ከ 17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የኢትዮጵያ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident