መነሻ ገጽ itsum Wadu fitsum wadu
108 መጣጥፎች
ዜናዎች

ሙሉጌታ ከበደ (ወለዬው) ለማሰብ ኮሚቴ ተቋቋመ !

በትላንትናው እለት መገናኛ በሚገኘው በቬልቪው ሆቴል  ''ዝክረ ሙሉጌታ ከበደ'' በሚል ቃል የተቋቋመው ኮሚቴ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጠ ። በመግለጫው የ ቀድሞ የ ዋሊያዎቹ አሰልጣኝ...

ባህርዳር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

የጊዮን ንግስቶቹ ተጨማሪ ሶስት ተጨዋቾች ሲያስፈርሙ የሁለት ተጨዋች ወል አድሰዋል።

በዘንድሮ ማራኪ እንቅስቃሴ በሚያስመለክተው በአሰልጣኝ ኤርሚያስ ቡድን ልደታ ክ/ከተማ ጥሩ እንቅስቃሴ ማድረግ የቻለችው ገነት ኤርሚያስ ሁለተኛ ፈራሚ ግብ ጠባቂ በመሆን ባህርዳር ደርሳለች ገነት...

ባህርዳር ከተማዜናዎችየሴቶች ፕሪምየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

የጊዮን ንግስቶች ሶስት ተጨዋቾች አስፈረሙ

በዘንድሮ የኢትዮጵያ የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ በመጨረሻ ሳምንት መቆየታቸውን ያረጋገጡት ባህርዳር ከተማወች በዛሬው እለት የሶስት ተጨዋቾች ዝውውር ሲያጠናቅቁ የሶስት ተጨዋቾች ውል ማራዘም ችለዋል ።...

ዋልያዎቹዜናዎች

“ወደ አሜሪካ በምናደርገው ጉዞ ምንም ወጪ የለብንም” አቶ ባህሩ ጥላሁን (የኢ.እ.ፌ ዋና ስራ አስፈፃሚ)

በአሜሪካ ከዲሲ ዩናይትድ ጋር የወዳጅነት የሚያደርገው የዋልያዎቹ ስብስብ ሀገር ውስጥ ለሚያደርገው ዝግጅት ከሚያወጣው ወጪ ውጪ በሚጓዙበት ወቅት የአውሮፕላን እና አሜሪካ ከተጓዙ በኋላ ያሉ...

መቻልዜናዎችየሴቶች ፕሪምየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

መቻሎች አራት አዳዲስ ተጨዋቾች ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል

የዝውውር ዜና ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አሰልጣኝ መሰረት ማኔን መስፈረም የቻሉት መቻሎች አራት አዳዳሲ ተጨዋቾች ወደ ቡድኑ ቀላቅለዋል በተጨማሪ አንድ ተጨዋች ውል አድሷል ።...

ቃለመጠይቅዜናዎችየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ

ኳስ ተጫዋች ባልሆን ኪቦርድ እና ድራም እጫወት ነበር። የምፈራው አጥቂ የለም ሮማን አምባዬ

ከኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ የተገኘችው የነገ የሉሲዎቹ ተስፋ ሮማን አምባዬ   የሳምንቱ እንግዳችን ናት ተከታተሉን ሀትሪክ: ሮማን የት ተወለደች የትስ አደገች? ሮማን : በአርባ ምንጭ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሸገር ከተማ ተጨማሪ ተጫዋቾች አስፈርሟል

ሸገር ከተማ ወደ ዝውውሩ ጠለቅ ብሎ መግባት የቻለ ሲሆን ከ ግብ ጠባቂዋ ሮማን ጋር መስማማታቸውን የገለፅን ሲሆን አመሻሹን ሶስት ተጨማሪ ተጨዋቾች እና የቡድኑን...

ዜናዎችየሴቶች ፕሪምየር ሊግ

ሸገር ሲቲ ግብ ጠባቂ አስፈረመ

  በዘንድሮ  ዓመት በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ የተቀላቀለው ሸገር ከተማ የሴቶች ቡድን የድሬዳዋ እና የሉሲዎቹ ግብ ጠባቂ የነበረችውን ሮማን  አምባዬ ለአንድ ዓመት...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

የሴቶች የዝውውር ዜና

ባሳለፍነው ሳምንት በልደታ ክፍለ ከተማ ማራኪ እንቅስቃሴ ያደረገውን አሰልጣኝ ኤርሚያስን መቅጠር የቻሉት ኢትዮ ኤሌትሪኮች ወደ ዝውውር በመግባት በዛሬው እለት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ረዥም...