ሲዳማ ቡና ፣ ፋሲል ከነማ ፣ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ኢትዮጵያ ቡና ባለ ድል ሆነዋል። መቻል 1-2 ሲዳማ ቡና ፈጣን አጀማመርን ያደረጉት መቻሎች ጎል...
በሊጉ አንድም ጨዋታ ማሸነፍ ያልቻለው ወልዋሎ ለዋና አሰልጣኙ እና ለቡድኑ አባላት የመጨረሻ ማስጠንቀቂያን ሲሰጥ አንዱን ግን አሰናብቷል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ካለፈው አመት መማር...
አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ወላይታ ድቻን ለቀጣይ አንድ አመት በዋና አሰልጣኝ ለመምራት ተሹሟል። አመቱን በአሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ ቢመራም የኋላ ኋላ ያሰናበተው በቀጣይ ጨዋታዎችም ደግሞ...
የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫን አራት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ለመምራት ወደ አልጀርስ አምርተዋል። በአፍሪካ እግር ኳስ ማህበር ካፍ አማካኝነት ከሚዘጋጁ የክለብ ውድድሮች መካከል ሁለተኛ ደረጃ ላይ...
በኢትዮጵያ ዋንጫ ሀዋሳ ከተማ በድሬዳዋ ከተማ ሽንፈት ባስተናገደበት ጨዋታ ላይ የቀይ ካርድ የተመለከተው አማካይ ቅጣት ተጥሎበታል። በአሰልጣኝ ተመስገን ዳና የሚመሩት ሀዋሳ ከተማዎች በኢትዮጵያ...
ነገ በስድስተኛ ሳምንቱ የሚመለሰው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን የሚመሩ ዳኞች የጥቅማጥቅም ጥያቄያችን መልስ ሊያገኝ ይገባል ሲሉ ተደምጠዋል። የ2018 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለአምስት ሳምንታት ሲደረግ...
ሁለት መልኮች በነበረው ጨዋታ መቐለ 70 እንደርታ በመጨረሻ ደቂቃ ጎል ከወላይታ ድቻ ጋር 2ለ2 ሲለያይ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ነገሌ አርሲ ያለ ጎል አጠናቀዋል።...
ኢትዮጵያ ቡናን በርከት ላሉ ዓመታት በስራ አስኪያጅነት መምራት የቻሉት አቶ ገዛሀኝ ወልዴ ለኢትዮጵያ ቡና ያቀረቡት የስራ መልቀቂያ ደብዳቤ ተቀባይነት ማግኘት ችሏል ። አቶ...
ካደረጋቸው አራት የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ሁሉንም በሽንፈት የጨረሱት የጦና ንቦቹ አሰልጣኙን እና ስራ አስኪያጁን ከሀላፊነት አንስቷል። በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እስከ አሁን ያደረጓቸውን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident