አዳማ ከተማ በቀድሞ በክለቡ ተጫዋቾች ዮሴፍ ዩሐንስ እና የቀድሞዉ የክለቡ ሀኪም በነበረዉ አቶ ዮሐንስ ጌታቸው በቀረቡበት አቤቱታዎች ምክንያት የዲሲፕሊን ውሳኔ ተላልፎበታል። በአሁን ወቅት...
የ2015 ዓ/ም የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ የ30ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በመደረግ ላይ የሚገኙ ሲሆን ዛሬም ከፕሪሚየር ሊጉ ወደ ከፍተኛ ሊግ የሚወርደዉ ሶስተኛዉ ክለብ...
በሀገራችን በሰሜኑ ክፍል በተከሰተው ጦርነት ምክንያት ለረዥም ግዜያት ከስፖርታዊ እንቅስቃሴ ርቀዉ የሚገኙት የትግራይ ክለቦች ያሉበትን ደረጃ ለመገምገም እና ድጋፍ ለማድረግ የታለመለት ጉዞ...
የ2015 ዓ/ም የኢትዮጵያ የሴቶች ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ዉድድር በዛሬው እለት በሲዳማ ክልል አስተናጋጅነት በሀዋሳ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። በሁለት ምድብ ተከፍሎ በዘጠኝ ክለቦች መሀከል...
በስምንት ምድብ ተከፍሎ በ31 ክለቦች መሀከል የሚደረገው የ2015 ዓ/ም የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና የእግርኳስ ኳስ ዉድድር ከሰኔ 14 እስከ ሀምሌ 8 የሚካሄድ ሲሆን...
” ለሀገር ዉስጥ በረኞች ትኩረት ለሚሰጡ አሰልጣኞች ትልቅ ክብር አለኝ” ” ከዚህ በፊትም በበርካታ በክለባችን አባላት እንደሚባለዉ ወራጅ ወንዝ እንጂ ወራጅ ክለብ የለንም”...
ጨዋታው የፋሲል ከነማ ማለያ ከወልቂጤ ከተማ ማለያ ጋር ተመሳሳይነት ስላለዉ ለመለየት ምቹ አይደለም በዕለቱ ዋና ዳኛ ተካልኝ ለማ ተብሎ ከተያዘለት ሰአት 18 ደቂቃ...
ጨዋታዉ ፈጠን ባለ እንቅስቃሴ በሁለቱም ቡድኖች በኩል የተጀመረ ሲሆን በአንፃሩ መድኖች የተሻሉ የነበረ ሲሆን ገና በጠዋቱ በሲሞን ፒተር በኩል ለግብ የቀረበ ኳስ የሞከሩበት...
አዳማ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን 2-1 በሆነ ዉጤት በማሸነፍ የሀዋሳ ቆይታዉንን በድል ቋጭቷል !! በተመጣጣኝ የጨዋታ ድባብ የሁለቱም ክለቦች ጨዋታ መካሄድ የጀመረ ሲሆን በአንፃሩ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident