የቀድሞዉ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ የነበረዉን አሰልጣኝ ዉበቱ አባተን አፄዎቹ በይፋ የክለባቸዉ አሰልጣኝ አድርገዉ ቀጥረዋል። የ2014 ዓ/ም የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
በአሰልጣኝ ስዩም ከበደ የሚመሩት ሲዳማ ቡናዎች የመጀመሪያ ፈራሚያቸዉ አግኝተዋል። ሲዳማ ቡናዎች የሀዋሳ ከተማ የተስፋ ቡድን ፍሬ የሆነዉን እንዲሁም በሀዋሳ ከተማ ዋናዉ ቡድን...
የ2015 ዓ/ም የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን የሆኑት እና የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ተሳታፊ መሆን የቻሉት ፈረሰኞቹ የተከላካይ አማካያቸዉን የናትናኤል ዘለቀን ዉል አድሰዋል።...
የ2015 ዓ/ም የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን በሁለተኝነት ያጠናቀቁት እና የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ላይ ተሳታፊ የሆኑት የጣና ሞገዶች ፍሬዉ ሰለሞንን የግላቸዉ ማድረግ ችለዋል።...
የ2015 ዓ/ም የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ "ሀ" ሻምፒዮን መሆን የቻሉት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች በሁለት ዓመት ኮንትራት የመስመር አጥቂ አስፈርመዋል። በአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ የሚመሩት...
”ሲዳማ ቡናን ከመዉረድ ስጋት እንዲላቀቅ ማድረጌ እጅግ በጣም ደስታን ፈጥሮልኛል” ”የተስፋዉ u20 ቡድናችን መጠናከር ይገባዋል” ”ከክለቡ ጋር አብሬ እቀጥላለሁ” ስዩም ከበደ /የሲዳማ ቡና...
በስምንት ምድብ ተከፍሎ በሰላሳ አንድ ክለቦች መሀከል ሲደረግ የቆየዉ የኢትዮጵያ የክልል ክለቦች ሻምፒዮና በጎንደር አራዳ አሸናፊነት በዛሬዉ እለት ተጠናቋል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን...
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ላይ ተሳታፊ የሆኑት የጦና ንቦች የቀድሞ የሀዲያ ሆሳዕና አሰልጣኝ የነበሩትን ያሬድ ገመቹን የክለባቸዉ ዋና አሰልጣኝ አድርገዉ ሾመዋል። ክለቡ...
በሁለት ምድብ ተከፍሎ በዘጠኝ ክለቦች መካከል ሲደረግ የቆየዉ የሴቶች የኢትዮጵያ የክልል ክለቦች ሻምፒዮና በአንቦ ጎፋ አሸናፊነት በዛሬዉ እለት ተጠናቋል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident