ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአምሰት አመታት በኋላ የሊጉ ሻምፕየን መሆን ሲችል ለውጤቱ ጉልህ ሚና ከተወጡ ተጫዋቾች መካከል አንዱ አማኑኤል ገብረሚካኤል እንደነበር ይታወሳል ። ተጫዋቹ ከውድድር...
የኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱን የፊፋ የቴክኒክ ኤክስፐርት መሆን ተከትሎ ከአሰልጣኛቸዉ ጋር በይፋ የተለያዩት ባህርዳር ከተማዎች አዲስ አሰልጣኝ መሾማቸዉ ተረጋግጧል። ከዚህ ቀደም አዉስኮድን ፣...
ከዚህ ቀደም እግርኳስን ተጫውተው ባሳለፉ እና በእግርኳስ ከፍተኛ ዕውቀት ባላቸው ባለሙያዎች የሚመራው የኦል ኢትዮጵያ የታዳጊዎች እና ወጣቶች እግርኳስ ስልጠና ፕሮጀክት በዛሬው ዕለት የተመሰረተበትን...
የጉባዔ ቦታውን ከጎንደር ወደ አዲስ አበባ የቀየረው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የምርጫ ጠቅላላ ጉባኤ በዛሬው ዕለት በአፍሪካ ኢኮኖሚ አዳራሽ ተካሂዷል ። ጉባኤው በባህልና ስፖረሰት...
ኢትዮጵያ ቡና ምክትል አሰልጣኞችን አሳውቋል የኢትዮጵያ ቡና ዋና አሰልጣኝ ተመስገን ዳና ምክትሎች በዛሬው ዕለት ይፋ ሲደረጉ የቀድሞ የክለቡ ዝነኛ ተጫዋቾች ታፈሰ ተስፋዬ የቡድኑ...
የ2014 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን በአንደኝነት እና በሁለተኝነት በማጠናቀቅ የአፍሪካ ቻምፕየንስ ሊግ እና የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተሳታፊ መሆናቸውን ያረጋገጡት ሁለቱ ክለቦች ከደቂቃዎች በፊት በግብፅ...
በክረምቱ የዝውውር መስኮት ከዚህ ቀደም የአምስት ተጫዋቾችን ፊርማ ያገኙት ሀድያ ሆሳዕናዎች በዛሬው ዕለት ደግሞ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርመዋል ። ሁለቱም ፈራሚዎች በተጠናቀቀው የውድድር አመት...
በ2014 ዓመተ ምህረት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በመጨረሻው ቀን በሊጉ መቆየቱን ያረጋገጠው አዳማ ከተማ ዘግይቶም ቢሆን ወደ ዝውውር መስኮቱ ገብቷል ። ከሳምንታት በፊት...
" ዋንጫ ማምጣት እንደምችል አምናለሁ " አሰልጣኝ ተመስገን ዳና " ሁለት የውጪ ተጫዋቾችን ለማምጣት በሂደት ላይ ነን " አቶ ገዛኸኝ ወልዴ የኢትዮጵያ ቡና...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident