መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዳማ ከተማ አምስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

አዳማ ከተማ አምስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

አጋራ
አጋራ

በ2014 ዓመተ ምህረት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በመጨረሻው ቀን በሊጉ መቆየቱን ያረጋገጠው አዳማ ከተማ ዘግይቶም ቢሆን ወደ ዝውውር መስኮቱ ገብቷል ።

ከሳምንታት በፊት አሰልጣኝ ይተገሱ እንዳለን በዋና አሰልጣኝነት የሾመው ክለቡ አምስት ተጫዋቾችን ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል ።

መስዑድ መሀመድ ፤ ዊልያም ሰለሞን ፤ አድናን ረሻድ ፤ ቦና አሊ እና ሰዒድ ሀበታሙ አዳማ ከተማን የተቀላቀሉ ተጫዋቾች ናቸው ።

በተጨማሪም የቀኝ መስመር ተከላካዩ ጀሚል ያዕቆብ በክለቡ ለተጨማሪ ሁለት ዓመታት የሚያቆየውን ኮንትራት ተፈራርሟል ።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አንጋፋው አሰልጣኝ በስማቸው የእግር ኳስ ማሰልጠኛ አካዳሚ ሊገነባላቸው ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን ለማመስገን እና ዕውቅና ለመስጠት...