በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌዴሬሽን ካፕ ተሳታፊ የሆኑ ክለቦች በቅደመ ማጣሪያ ጨዋታዎች የሚጠቀሙትን የቡድን ስብስብ ማስመዝገቢያ ቀነ ገደብ በዛሬው ዕለት ይጠናቀቃል ። የውድድሮቹ...
የ2015 ዓመተ ምህረት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊው ቅዱስ ጊዮርጊስ በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ውድድር ላይ ኢትዮጵያን ወክሎ ይሳተፋል ። በትናንትናው ዕለት ይፋ በተደረገው...
በ2020 የቤጂንግ ኦሎምፒክ ወቅት የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ቡድን በቅድመ ዝግጅት ፤ በውድድር እና በድህረ ውድድር ወቅቶች ላይ አሳዛኝ ክስተቶችን አስተናግዶ ማለፉ ይታወሳል ። ብዙዎችም...
"ለአትሌቶቻችን ከሆቴላቸው እስከ አየር መንገድ ደማቅ አሸኛኘት እናደርጋለን ።" "ለመረዳት ሳይሆን ፌዴሬሽኑን ለመርዳት የተቋቋመ ማህበር ነው ።" "በግል ውድድሮችም ክብረወሰን ለሚያሻሻሽሉ አትሌቶች የክብር...
የ2023/24 የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ እና የኮንፌዴሬሽን ካፕ የቅደመ ማጣሪያ ድልድል ይፋ ሆኗል ። ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት በግብፅ ዋና ከተማ ካይሮ በተደረገው ድልድል...
በየወሩ ይፋ የሚደረገው የፊፋ ወርሀዊ የሀገራት ደረጃ በዛሬው ዕለት ይፋ ተደርጓል ። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንም ከነበረበት 143ኛ ደረጃ አንድ ደረጃ ከፍ በማለት...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ እሁድ ሐምሌ 02 2015 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ ግጥሚያ(ዎችን) ጨምሮ ሌሎች ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን ፕሪሚየር...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ በአዳማ አበበ ቢቂላ እና በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታድየም የተደረጉት የተመሳሳይ...
ሊጠናቀቅ የአንድ ሳምንት መርሀግብር ብቻ የቀረው የ2015 ዓ.ም የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሻምፕየን እና የቀጣዩ ዓመት የቻምፒየንስ ሊግ ተሳታፊ መሆኑን በትናንትናው...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident