የ2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቀዳሚ ጨዋታ መቀሌ 70 እንደርታን ከሀድያ ሆሳዕና አገናኝቶ ሄኖክ አርፊጮ በ9ኛው ደቂቃ ባስቆጠረው የፍ.ቅ.ም ግብ ነብሮቹ 1 -...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2017 ዓመተ ምህረት ውድድር በዛሬው ዕለት በድሬዳዋ ከተማ በድሬዳዋ ስታድየም መካሔድ ጀምሯል። በውድድር አመተ ቀዳሚ ጨዋታ ከአራት አመታት በኋላ ወደ...
የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኮከቦች ሽልማት ነገ ከአመሻሽ 12:00 ጀምሮ የዘንድሮው ውድድርን ቀዳሚ 13 ሳምንታት በምታስተናግደው ድሬዳዋ ከተማ ይካሄዳል። ቀደም ብሎ የኮከብ...
የ2024 ዳይመንድ ሊግ የመጨረሻ ውድድሮች በቤልጅየም ብራስልስ ከተማ በመደረግ ላይ ናቸው። ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ተጠባቂ በነበሩበት የወንዶች 5 ሺህ ሜትር አትሌት በሪሁ አረጋዊ በ12:43.66...
ለ25ኛ ጊዜ እ.አ.አ በ2025 ለሚደረገው እና አዘጋጁ እስካሁን ባልተለየው የአፍሪካ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ ማጣሪያ የሴካፋ ዞን የምድብ ድልድል ከደቂቃዎች በፊት ይፋ ሆኗል።...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በብሔራዊ ዳኞች ኮሚቴ የቀረበበትን ቅሬታ ሲመረምር የቆየው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ በክለቡ ላይ ውሳኔ አሳልፏል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ...
"ህልሜ የተሳካበት ቀን ነው" "ሻምፒዮን ስለመሆን ነው የማስበው" "የኢትዮጵያን ህዝብም ዲሲ ፓወርንም ማኩራት ነው የምፈልገው" ሎዛ አበራ ( ዲሲ ፓወር) የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ...
ከወራት በፊት ወደ አሜሪካ ያቀናችው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አምበል ሎዛ አበራ በቨርጂኒያ ማራውደርስ ያለፉትን ጊዜያት ቆይታ ማድረጓ የሚታወቅ ሲሆን በዛሬው ዕለት ደግሞ...
18ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ከዛሬ ጀምሮ እስከ መስከረም አምስት ድረስ እንዲካሄድ ከቀናት በፊት መርሐግብር እንደወጣለት ይታወሳል። በስድስት ክለቦች መካከል ይካሄዳል በተባለው...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident