By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ኢትዮጵያ የምትሳተፍበት የ20 ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የሴካፋ ዞን ድልድል ይፋ ሆነ
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዜናዎችከ 20 ዓመት በታችU-20 ብሄራዊ ቡድን

ኢትዮጵያ የምትሳተፍበት የ20 ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የሴካፋ ዞን ድልድል ይፋ ሆነ

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 1 year ago
Share
SHARE

ለ25ኛ ጊዜ እ.አ.አ በ2025 ለሚደረገው እና አዘጋጁ እስካሁን ባልተለየው የአፍሪካ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ ማጣሪያ የሴካፋ ዞን የምድብ ድልድል ከደቂቃዎች በፊት ይፋ ሆኗል።

በታንዛንያ ዋና ከተማ ዳሬ ሰላም በሚደረገው ውድድር ኢትዮጵያን ጨምሮ ዘጠኝ የዞኑ ሀገራት በማጣሪያ ውድድሩ ለመሳተፍ ማረጋገጫ መስጠታቸውንም ሴካፋ ይፋ አድርጓል።

ዘጠኙ ሀገራት በሁለት ምድቦች ዕጣ የወጣላቸው ሲሆን ኢትዮጵያ አራት ሀገራት በተመደቡበት ምድብ ሁለት ስትደለደል ኡጋንዳ ፣ ደቡብ ሱዳን እና ብሩንዲ በምድቡ የተካተቱ ሀገራት ናቸው።

በምድብ አንድ ደግሞ የአዘጋጁ ሀገር ታንዛኒያ ፣ ሱዳን ፣ ሩዋንዳ ፣ ጅበቲ እና ኬንያ ተደልድለዋል።

- ማሰታውቂያ -

በወድድሩ ለፍፃሜ የሚደርሱት አልያም የአንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃን ይዘው የሚያጠናቅቁ ቡድኖች ዞኑን በመወከል በ20 አመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ይሳተፋሉ።

በዳሬ ሰላም የሚደረገው ወድድድር ከመስከረም 26 እስከ ጥቅምት 10 ድረስ ይደረጋል።

ኢትዮጵያ በዚህ ወድድር ላይ ለሰባት ያህል ጊዜ የተሳተፈች ሲሆን ሁለት ጊዜ የአራተኛ ደረጃን ይዛ ስታጠናቅቅ ሁለት ጊዜ ደግሞ የመጨረሻ አራቱን መቀላቀል(የደረጃ ጨዋታ ባልነበረባቸው ውድድሮች) ችላለች።

ለመጨረሻ ጊዜ በውድድሩ የተሳተፈችውም ከ23 አመታት በፊት አዲስ አበባ ላይ በተዘጋጀው ውድድር በድዬጎ ጋርዝያቶ በተመራው ቡድን ነበር።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅጣት ተላለፈበት
Next Article የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ላይ የቀረበው ክስ ዝርዝር ይፋ ሆነ….

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዜናዎችቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግፋሲል ከነማየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ፋሲል ከነማ ታፈሰ ሰለሞንን አገደ

ዮሴፍ ከፈለኝ By ዮሴፍ ከፈለኝ 3 years ago
የጨዋታ ዘገባ | መከላከያ እና አዳማ ከተማ ጨዋታቸዉን በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል።
“ምርጫው ፍትሃዊ በሆነ መንገድ ተካሂዶ ከተሸነፍኩ ካሸነፈው ጋር ሆኜ ኳሱን አግዛለሁ በሸፍጥ ከሆነ የማጋለጥ ስራ እሰራለሁ ከኳሱ ግን መቼም አልርቅም” አቶ መላኩ ፈንታ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ድል ሲቀናው አዳማና ፋሲል ከነማ ነጥብ ጥለዋል
” ህዝቡ አትፈለጊም ስልጣን ልቀቂ ካለ ስልጣኔን በደስታ እለቃለሁ” ኮማንደር ደራርቱ ቱሉ /የኢት.አትሌቲክስ ፌዴ.ፕሬዝዳንት/
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?