የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 21ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታዎች በዕለቱ ሲደረጉ በቀዳሚው ጨዋታ መቻል እና ወልዋሎ አዲግራት ነጥብ ተጋርተዋል። ሁለቱ ከድል የተራራቁ ክለቦችን ባገናኘው ጨዋታ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 21ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ሁለት ጨዋታዎች ሲደረጉ ከቀን 9:00 ጀምሮ ባህርዳር ከተማን ከፋሲል ከነማ ያገናኘው የደርቢ ጨዋታ ያለ ግብ...
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 21ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን መርሐግብሮች በዛሬው ዕለት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታድየም ተደርገዋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ከረፋዱ 3:30 ጀምሮ ኢትዮጵያ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 21ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታድየም መደረግ ጀምረዋል። የዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር በኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ኢትዮጵያ ቡና...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ20ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን መርሐግብሮች አስቀድመው 129ኛውን የዓድዋ ድል በዓልን በመዘከር ተደርገዋል። በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ የተገናኙት መቻል እና ድሬዳዋ ከተማ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 20ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ተደርገዋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ መድን በወላይታ ድቻ 1 ለ 0...
በአሰልጣኝ ውበቱ አባቱ የሚመራው ፋሲል ከነማ በግብ ጠባቂ እና አጥቂ ቦታ ላይ ቡድኑን የሚያጠናክሩ ተጫዋቾችን የግሉ አድርጓል። የውድድር ዘመኑን አጋማሽ በስሁል ሽረ ያሳለፈው...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታድየም መደረግ ጀምረዋል። ከቀን 9:00 ጀምሮ የተደረገው የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ሀዋሳ...
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የ2026 የአፍሪካ ዋንጫ አንደኛ ዙር የማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን በነገው ዕለት ከዩጋንዳ አቻው ጋር ያደርጋል። ባሳለፍነው አርብ በካምፓላ ሀምዝ ስታዲየም...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident