ተፃፈ በ

642 መጣጥፎች
ኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

ኢንስትራክተር ሰላም ዘርዓይ ለሴት ታራሚዎች የአሰልጣኝነት ስልጠና ሰጠች

የላይቤሪያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ሰላም ዘርዓይ በህግ ጥላ ስር ለሚገኙ ሴት ታራሚዎች የአሰልጣኝነት ስልጠና ሰጥታለች። ስልጠናው የካፍ ዲ ላይሰንስ ሲሆን በላይቤሪያ...

አትሌቲክስዜናዎች

ትዕግስት አሰፋ በለንደን ማራቶን አሸነፈች

በ45ኛው የለንደን ማራቶን የሴቶች ውድድር አትሌት ትዕግስት አሰፋ በ2:15:50 በቀዳሚነት አጠናቃለች። አትሌቷ ውድድሩን ያጠናቀቀችበት ሰዓት ከፓውላ ራድክሊፍ 2:15:25 በመቀጠል የለንደን ማራቶን ሁለተኛው ፈጣን...

ሀዋሳ ከተማኢትዮ-ኤሌክትሪክኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ኢትዮጵያ መድን መሪነቱን ሲያጠናክር ሀዋሳ ከተማ ወሳኝ ድል አሳክቷል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ26ኛ ሳምንት መርሐግብር በዛሬው ዕለት በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ተጠናቋል። በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ኢትዮ ኤሌክትሪክን በመሐመድ አበራ ግቦች 2...

ሲዳማ ቡናስሁል ሽረአርባምንጭ ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሲዳማ ቡና ለሶስተኛ ተከታታይ ጨዋታ በፍቅረየሱስ ተክለብርሃን ብቸኛ ግብ አሸንፏል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ26ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ሁለት ጨዋታዎች በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታድየም ተደርገዋል። ከቀን 9:00 ጀምሮ በተደረገው ቀዳሚው ጨዋታ ሲዳማ ቡና ኢትዮጵያ ቡናን...

ሀዲያ ሆሳዕናቅዱስ ጊዮርጊስወላይታ ድቻወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ76 ቀናት ሀድያ ሆሳዕና ደግሞ ከ53 ቀናት በኋላ አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ26ኛ ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታዎች ዛሬ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታድየም ተደርገው በተመሳሳይ የ3 ለ 1 ውጤት ተጠናቀዋል። በዕለቱ ቀዳሚ በነበረው ጨዋታ ሀድያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እግር ኳስ ደጋፊዎች ማህበር ከአሪፍ ፔይ ጋር የአጋርነት ስምምነት አደረገ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እግር ኳስ ደጋፊዎች ማህበር ክለቦችን ለመደገፍ ያለመ ነው ያለውን የስትራቴጂክ አጋርነት ስምምንት ከአሪፍ ፔይ ጋር አድርጓል። በአዲስ አበባ ስታድየም በተካሄደው...

መቻልአርባምንጭ ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

ኢትዮጵያ ቡና እና መቻል ተጋጣሚዎቻቸውን ረተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ25ኛ ሳምንት ስድስተኛ እና ሰባተኛ መርሐግብሮች ዛሬ ተደርገዋል። በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ከፋሲል ከነማ ተገናኝተው በቡናማዎቹ የ1 ለ 0...

ሀዋሳ ከተማሲዳማ ቡናቅዱስ ጊዮርጊስባህርዳር ከተማኢትዮጵያ ንግድ ባንክወላይታ ድቻዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፣ ሲዳማ ቡና እና ሀዋሳ ከተማ አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 25ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ሶስት ጨዋታዎች ዛሬ ከረፋድ እስከ ምሽት ድረስ ተደርገዋል። ከረፋድ 3:30 ጀምሮ በተደረገው የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ኢትዮጵያ...

ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማዜናዎች

ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመልስ ጨዋታን ይመራሉ

የአፍሪካ ኮንፌደሬሽን ዋንጫ የመልስ ጨዋታዎች በነገው ዕለት ሲደረጉ ካይሮ ላይ የግብፁ ዛማሊክ የደቡብ አፍሪካውን ስቴሌንቦሽን ያስተናግዳል። በካይሮ ኢንተርናሽናል ስታድየም የሚደረገውን ጨዋታ ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል...