መነሻ ገጽ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ደደቢት እግርኳስ ክለብ በ3 ተጫዋቾች ላይ የጣለውን ቅጣት እንዲያነሳ ፌዴሬሽኑ ውሳኔ አስተላልፏል፡፡
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንደደቢት

ደደቢት እግርኳስ ክለብ በ3 ተጫዋቾች ላይ የጣለውን ቅጣት እንዲያነሳ ፌዴሬሽኑ ውሳኔ አስተላልፏል፡፡

አጋራ
አጋራ

ደደቢት እግር ኳስ ክለብ በ3 ተጫዋቾቻው ላይ ከዲስፕሊን ጉድለት ጋር በተያያዘ ያሳለፉትን የቅጣት ውሳኔን ተከትሎ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ውሳኔው አሰተላልፏል፡፡
 

 

የክለቡ ተጨዋቾች በሆኑት ዳዊት ፍቃዱ ፤ሳምሶን ጥላሁን  እና አክሊሉ እንየው ለክለቡ ያቀረቡት የይቅርታ ደብዳቤ ተቀባይነት ባለማግኘቱ ምክንያት ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዲሲፕሊን ኮሚቴ ነሀሴ 03 ባቀረቡት ማመልከቻ መሰረት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዲሲፕሊን ኮሜቴ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ይህንን ተከትሎም ዲሲፕሊን ኮሚቴው ደደቢት 3 ተጫዋቾቹ ላይ የጣለው የቅጣት ውሳኔ አላሳመንኝም እና የቅጣት ውሳኔውን ሽሬ ተከታዩን ውሳኔ ወሰኝኛለው ብሏል፡፡
በዚህም መሰረት ደደቢት ለተጫዋቾቹ አሁንም መልቀቂያ ለመስጠት ፍቃደኛ አለመሆኑን ተከትሎ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለሳምሶን ጥላሁን ፣ ለዳዊት ፍቃዱ እና አክሊሉ እንየው የመልቀቂያ ደብዳቤ እንደሚጽፍ እና ከዚህ ቀደም  ከላይ ስማቸው የተጠቀሰው ተጫዋቾች ላይ የተወሰነውን  ደደቢት እግርኳስ ክለብ ተጫዋቾች ላይ የተወሰነው የቅጣት ውሳኔ እንደሻረ አሳውቋል፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበርየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በኣትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለዋጭ ስህተት ሰርቷል የተባለውን ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

አሰልጣኝ ኤርሚያስ በቀለ እግርኳስ ፌዴሬሽኑን ከሰሰ…

አሰልጣኝ ኤርሚያስ በቀለ /ሮማሪዮ/ መብቴን ጥሷል ያለውን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽንን በመደበኛ ፍርድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበርየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ብሄራዊ  ዳኞች ኮሚቴ ዳኞችን የለየ ውሳኔን አሳልፈዋል

ኢንተርናሽናል አርቢትር ባህሩ ተካን በማሰናበት ኢንተርናሽናል አርቢትር ቴዎድሮስ ምትኩን ባላየ ማለፉ አነጋጋሪ ሆኗል። ብሄራዊ...