መነሻ ገጽ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እዮብ አለማየሁ ለወልዋሎ እንዲጫወት ተወሰነ
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየዝውውር ዜናዎች

እዮብ አለማየሁ ለወልዋሎ እንዲጫወት ተወሰነ

አጋራ
አጋራ

እዮብ አለማየሁ ጉዳይ  ውሳኔ አገኘ።

ከሀድያ ሆሳዕና ጋር የነበረው ውል መጠናቀቁን ተከትሎ ለወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ እና ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በመፈረሙ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ እዮብ አለማየሁ ጉዳይ መነጋገሪያ እንደነበር ይታወሳል።

ከወልዋሎ ጋር በቃል ደረጃ ቢስማማም የክፍያ ስርአቱን ተጥሶ ለተጫዋቾቹ የቅድመ ክፍያ ገንዘብ የተፈፀመ ሲሆን በዚህም ተጫዋቹ በቃል እንጂ በውል ደረጃ ያደረኩት ነገር የለም ለንግድ ባንክ ልጫወት ቢልም ፌድሬሽኑ ግን ለሳምንታት ጉዳዩን ከተመለከተ በኋላ ተጫዋቹ ቅድመ ስምምነትን ከወልዋሎ መፈፀሙን በመግለፅ የወሰደው ገንዘብ ደግሞ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የፋይናንስ አጣሪ ኮሚቴ መሬምሮ ውሳኔ እንዲሰጥ ተጫዋቹም ለወልዋሎ እንዲጫወት ተወስኗል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...