መነሻ ገጽ ከ 20 ዓመት በታች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድኖች ነገ የወዳጅነት ጨዋታ ሊያደርጉ ነው።
ከ 20 ዓመት በታችዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድኖች ነገ የወዳጅነት ጨዋታ ሊያደርጉ ነው።

አጋራ
አጋራ

የኢትዮጵያ ከ20አመት በታች ብሄራዊ ቡድን እና የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የወዳጅነት ጨዋታ ሊያደርጉ ነው።

 

በአሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ እየተመራ በአዲስ አበባ የጀመረውን ዝግጅት በሀዋሳ የቀጠለው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለሴካፋ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያዎች እየተዘጋጀ ወደ አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የሚወዳደረው የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን በሀዋሳ ልምምዱን በአሰልጣኝ ቤንጃሚን ዚመር እየተመራ ልምምዱን እያደረገ ይገኛል ።

በሀዋሳ ልምእድ እየሰሩ የሚገኙት ሁለቱም ብሔራዊ ቡድኖች ነገ ሐሙስ 4 ሰአት በሀዋሳ አርቴፊሻል ሜዳ ላይ የወዳጅነት ጨዋታ ያደርጋሉ ከ20አመት በታች ብሔራዊ ቡድን ጋና ለምታስተናግደው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ እስካሁን ከሀዋሳ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ጋር የወዳጅነት ጨዋታ አድርጎ ይሄኛው ሶስተኛው የወዳጅነት ጨዋታ ይሆናል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በበኩሉ ደግሞ ባለፈው ሳምንት ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር የወዳጅነት ጨዋታ አከናውኖ አንድ አቻ ተለያይቶ የነበረ ሲሆን ይሄ የወዳጅነት ጨዋታው ደግሞ ሁለተኛው ነው።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...