መነሻ ገጽ የዝውውር ዜናዎች ​ዝውውር | ኢትዮጵያ ቡና ሳምሶን ጥላሁንን የግሉ አድርጓል
የዝውውር ዜናዎች

​ዝውውር | ኢትዮጵያ ቡና ሳምሶን ጥላሁንን የግሉ አድርጓል

አጋራ
አጋራ

በሀዋሳ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን እያደረገ እሚገኘው ኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ  ከደደቢት ጋር በደሞዝ እና በሌሎች ጥቅማጥቅሞች ከደደቢት ጋር መስማማት ሳይችል ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የመልቀቂያ ወረቀት ያገኘውን ሳምሶን ጥላሁንን በሁለት አመት የፊርማ ስምምነት ማስፈረም ችሏል፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ መድን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 3-1 በማሸነፍ የአምስተኛውን ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በድል አጠናቀቀ!

በአቤኔዘር አበበ ኢትዮጵያ መድን በድል የአምስተኛውን ሳምንት ጨዋታ አጠናቀቀ! በጨዋታው የመጀመሪያ አጋማሽ...

ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀድያ ሆሳዕና ረዳት አሰልጣኝ ሾሟል

ሀድያ ሆሳዕና በረዳት አሰልጣኝነት አሰልጣኝ ታደሰ ጥላሁንን ሾሟል በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ እየተመራ...

ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀዲያ ሆሳዕና ከያሆዴ ካፕ ወደ ዋናው ቡድን የቀድሞ ወጣት ተጫዋቾቹን አሳድጓል።

የ2019 የውድድር ዘመን ሊጀመር ጥቂት ቀናት በቀሩት በዚህ ወቅት፣ ሀዲያ ሆሳዕና ሁለት...