መነሻ ገጽ ሀዲያ ሆሳዕና ሀዲያ ሆሳዕና ከያሆዴ ካፕ ወደ ዋናው ቡድን የቀድሞ ወጣት ተጫዋቾቹን አሳድጓል።
ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀዲያ ሆሳዕና ከያሆዴ ካፕ ወደ ዋናው ቡድን የቀድሞ ወጣት ተጫዋቾቹን አሳድጓል።

አጋራ
አጋራ
የ2019 የውድድር ዘመን ሊጀመር ጥቂት ቀናት በቀሩት በዚህ ወቅት፣ ሀዲያ ሆሳዕና ሁለት ተስፈኛ የቀድሞ የወጣት ቡድን ተጫዋቾችን ወደ ዋናው ቡድን አሳድጓል።
በቅርቡ በተካሄደው የያሆዴ ካፕ ውድድር ላይ ጥሩ እንቅስቃሴ በማድረግ የብዙዎችን ትኩረት የሳቡት ፈጣኑ የመስመር አጥቂ ዳግም ደሳለኝ እና የቀኝ መስመር ተከላካይ ተጫዋቹ ሄኖክ ደሳለኝ (ቱላ) በዋና አሰልጣኛችን ሳምሶን አየለ ተመርጠው የሀዲያ ሆሳዕና ዋናው ቡድን አካል ሆነዋል።
ሁለቱም ተስፋ ሰጪ ተጫዋቾች በሀዲያ ሆሳዕና የሚያቆያቸውን የአንድ ዓመት የኮንትራት ውል በይፋ ፈርመዋል።
አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...