መነሻ ገጽ ሀዋሳ ከተማ ​ዝውውር|ዳዊት ፍቃዱ ለሀዋሳ ከተማ ፈረመ
ሀዋሳ ከተማየዝውውር ዜናዎችደደቢት

​ዝውውር|ዳዊት ፍቃዱ ለሀዋሳ ከተማ ፈረመ

አጋራ
አጋራ

ሀዋሳ ከተማ የፊት መስመር ተጫዋቾችን ጃኮ አራፋትን በወላይታ ድቻ መነጠቁን ተከትሎ የፊት መስመሩን ለማጠናከር  የደደቢቱን ዳዊት ፍቃዱን ማስፈረም ችሏል፡፡
ደደቢት ለተጫዋቾቹ መልቀቂያ ለመስጠት ፍቃደኛ አለመሆኑን ተከትሎ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለሳምሶን ጥላሁን ፣ ለዳዊት ፍቃዱ እና አክሊሉ እንየው የመልቀቂያ ደብዳቤ መፃፉን ተከትሎ ዳዊት ፍቃዱ በአንድ አመት የፊርማ ስምምነት ሀዋሳ ከተማን ተቀላቅሏል፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ መድን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 3-1 በማሸነፍ የአምስተኛውን ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በድል አጠናቀቀ!

በአቤኔዘር አበበ ኢትዮጵያ መድን በድል የአምስተኛውን ሳምንት ጨዋታ አጠናቀቀ! በጨዋታው የመጀመሪያ አጋማሽ...

ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀድያ ሆሳዕና ረዳት አሰልጣኝ ሾሟል

ሀድያ ሆሳዕና በረዳት አሰልጣኝነት አሰልጣኝ ታደሰ ጥላሁንን ሾሟል በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ እየተመራ...