መነሻ ገጽ ሰበር ዜና የደደቢት ተጨዋቾች ልምምድ አቋርጠዋል
ሰበር ዜናደደቢት

የደደቢት ተጨዋቾች ልምምድ አቋርጠዋል

አጋራ
አጋራ

የሊጉ ግርጌ ላይ ሚገኘው ደደቢት ተጨዋቾቹ የ4 ወር ና ከዚያ በላይ ደሞዝ አለመከፈላቸውን ተከትሎ የዛሬ መደበኛ ልምምዳቸውን ሳይሰሩ ቀርተዋል።ከጥቂት ሳምንታት በፊት በተመሳሳይ ሁኔታ ደሞዝ አልተከፈለንም በሚል ለ3 ቀን ልምምድ ያቋረጡት የደደቢት ተጫዋቾች ፣ ችግር ውስጥ እሚገኘው የደደቢት እግርኳስ ቡድን እንከፍላችዋለን በሚል የተስፋ ቃል ልምምድ እንዲጀምሩ ቢያደርጉም ቃል የተገባላቸው ደሞዝ እስካሁን ስላልተከፈላቸው በድጋሜ ዛሬ ልምምድ አቋርጠዋል።

በ23ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በሜዳው በፋሲል ከነማ በሰፊ የግብ ልዩነት ሽንፈት ያስተናገደው ደደቢት ላለመውረድ ያለው እድል ተራራን መግፋት ያህል ከባድ ሆኖበታል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሰበር ዜናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከነማ

የፋሲሉ አሰልጣኝ ከተጫዋች ጋር በተፈጠረ ግጭት ከቡድኑ ጋር አይገኙም !

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛው ዙር መርሀግብር ዛሬ በአዳማ እና በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ሜዳዎች...

ሰበር ዜናሲዳማ ቡናዜናዎች

ዓለም-አቀፉ የስፖርት ገላጋይ ፍርድቤት የሲዳማ ቡና ጥያቄን ውድቅ አድርጓል!!

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር የፋይናንስ አሰራር ተቆጣጣሪ ኮሚቴ በክለቦች እና ተጫዋቾች...

ሰበር ዜናሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ቡድን ቅሬታ አስገባ !

ከትላንት በስቲያ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በወሰነው ውሳኔ ላይ...