መነሻ ገጽ መቐለ ከተማ ትግራይ ዋንጫ ከመስከረም 18-26 በመቐለ ከተማ ይካሄዳል
መቐለ ከተማትግራይ ዋንጫየትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ትግራይ ዋንጫ ከመስከረም 18-26 በመቐለ ከተማ ይካሄዳል

አጋራ
አጋራ

_________________________________

ባለፋት ዓመታት በተለያዩ ምክንያቶች ያልተካሄደው ትግራይ ዋንጫ በያዝነው ዓመት በትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና ሽቶ ሚድያ እና ኣድቨርታይዝመንት ኣዘጋጅነት ከመስከረም 18-26 እንደሚካሄድ ዛሬ ፕላኔት ሆቴል ላይ በተሰጠው ይፋዊ ጋዜጣዊ መግለጫ ተገልጽዋል።ኣምስት የትግራይ ክልል ክለቦች(መቐለ ከተማ፣ወልዋሎ ዓ.ዩኒቨርሲቲ፣ደደቢት፣ሽረ እንዳስላሴ፣ኣክሱም ከተማ) እንዲሁም 3 ተጋባዥ ክለቦች መካከል ይካሄዳል።ከሦስቱ ተጋባዥ ክለቦች መቐለ ላይ ቅድመ ውድድር ዝግጅት(pre season ) እያደረገ ሚገኘው ድሬዳዋ ከተማ እንዲሁም መከላከያ ውድድሩ ላይ እንደሚሳተፋ የተረጋገጠ ሲሆን ሥስተኛው ተሳታፊ ክለብ ለማግኘት ለፋሲል ከተማ፣ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ኣዳማ ከተማ፣ሲዳማ ከተማ ግብዣ የቀረበላቸው ሲሆን ከ ኣራቱ ክለቦች ኣንዱ ውድድሩ ላይ ይሳተፋል ተብሎ ይጠበቃል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኞች ማህበር የሊጉን አስተዳደር ማብራሪያ ጠይቋል

የኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኞች ማህበር የክለቦች ደንብን ያልተከተለ የገንዘብ ክፍያን ተከትሎ በሰጠው ጋዜጣዊ...

መቐለ 70 እንደርታትግራይ ዋንጫዜናዎች

ትግራይ ካፕ በመቀሌ 70 እንደርታ አሸናፊነት ተጠናቀቀ።

በአስራ ሁለት ክለቦች መሀከል በመቀሌ ከተማ ሲካሄድ የሰነበተዉ የትግራይ ዋንጫ ዉድድር በመቀሌ...

መቐለ ከተማዜናዎች

መቐለ ላይ ሀትሪክ ተሰራ ኦኪኪ አፎላቢ ሀዋሳ ላይ ሶስት ግቦችን በማስቆጠር ሀትሪክ ሰርቷል።

መቐለ ላይ ሀትሪክ ተሰራ ኦኪኪ አፎላቢ ሀዋሳ ላይ ሶስት ግቦችን በማስቆጠር ሀትሪክ...