መነሻ ገጽ Uncategorized ሲዳማ ቡና ከወጣት ቡድኑ ሦስት ተጫዋቾችን አሳድጓል
Uncategorized

ሲዳማ ቡና ከወጣት ቡድኑ ሦስት ተጫዋቾችን አሳድጓል

አጋራ
አጋራ

በካፍ ቻምየንስ ሊግ ተካፋዩ ሲዳማ ቡና ከ20 ዓመት ቡድኑ ሦስት ተጫዋቾችን አሳድጓል

የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊው እና በካፍ ቻምየንስ ሊግ ተካፋዩ ሲዳማ ቡና ከ20 ዓመት ቡድኑ ግብ ጠባቂው ትንሳኤ ማርቆስን ፣ የመስመር ተከላካዩ ሁሴን ጣሃን እና አጥቂዉን መሳይ ዩሐንስን ወደ ዋናው ቡድን በማሳደግ የዋናዉን ቡድን ስብስብ ተቀላቅለዉ በዛሬው ዕለት ልምምድ ጀምረዋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
Uncategorized

ካሌብ በየነ ወሳኙን ግብ አስቆጥሮ ሸገር ሲቲን የድል ሦስት ነጥብ አስጨበጠ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው...

Uncategorized

“ግብ ጠባቂ ለኢትዮዽያ መምረጥ ከብዶናል” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤ ላይ በመገኘት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና...

Uncategorized

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከስብስቡ አራት ተጫዋቾችን ከስብስቡ ቀንሷል።

በሀዋሳ ከተማ ዝግጅት እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ትላንት ሶስት ተጫዋቾችን የቀነሰ...

Uncategorized

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሰባት ስታዲየሞች ላይ ይደረጋል

ሊጉ የሚደረግባቸው ስታዲየሞች ታወቁ። የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መስከረም 30/2019 እንደሚጀመር ይታወሳል።...