መነሻ ገጽ Uncategorized “ግብ ጠባቂ ለኢትዮዽያ መምረጥ ከብዶናል” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ
Uncategorized

“ግብ ጠባቂ ለኢትዮዽያ መምረጥ ከብዶናል” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ

አጋራ
አጋራ

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤ ላይ በመገኘት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ በሀገሪቱ የግብ ጠባቂ ክፍተት አሳሳቢ ደረጃ ላይ እንደደረሰ ተናግረዋል።

አሰልጣኙ በንግግራቸው በአሁኑ ወቅት ለዋሊያዎቹ ስብስብ ብቁ የሆኑ የሀገር ውስጥ ግብ ጠባቂዎችን ለመምረጥ ከፍተኛ ፈተና እንደገጠማቸው ገልፀው በቀጣዩ የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ ከ18 ክለቦች 16ቱ የውጪ ዜጋ ግብ ጠባቂዎች እንደሚሆንም ጠቁመዋል።

አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ አክለውም ይህንን ችግር በዘላቂነት ለመፍታት ክለቦችና የሚመለከታቸው አካላት በቀጣይ በትኩረት በታዳጊዎች ላይ ሊሰሩ እንደሚገባ ጥሪ አቅርበዋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
Uncategorized

ካሌብ በየነ ወሳኙን ግብ አስቆጥሮ ሸገር ሲቲን የድል ሦስት ነጥብ አስጨበጠ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው...

Uncategorized

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከስብስቡ አራት ተጫዋቾችን ከስብስቡ ቀንሷል።

በሀዋሳ ከተማ ዝግጅት እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ትላንት ሶስት ተጫዋቾችን የቀነሰ...

Uncategorized

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሰባት ስታዲየሞች ላይ ይደረጋል

ሊጉ የሚደረግባቸው ስታዲየሞች ታወቁ። የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መስከረም 30/2019 እንደሚጀመር ይታወሳል።...

Uncategorized

አዳማ ከተማ ወደ ልምምድ ሊገባ ነው

አዳማ ከተማ የፊታችን ሰኞ ልምምድ ይጀምራሉ። በቀጣዩ የ2019 የውድድር ዘመን በኢትዮጵያ ፕሪምየር...