መነሻ ገጽ መቻል አቡበከር ናስር በመቻል የህክምና ውጤቱ በመሳካቱ በይፋ ፈረመ
መቻልዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

አቡበከር ናስር በመቻል የህክምና ውጤቱ በመሳካቱ በይፋ ፈረመ

አጋራ
አጋራ

አቡበከር ናስር በይፋ መቻልን ተቀላቀለ

ረፋድ ላይ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ካየናቸው አስደናቂ አጥቂዎች መካከል አንዱ መሆን የቻለው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የምንጊዜም ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪው አጥቂው አቡበከር ናስር ቀጣዩ መዳረሻው መቻል ለመሆን መቃረቡን ነግሬያችሁ ነበር።

ከሐረር ሲቲ መነሻውን በማድረግ በኢትዮጵያ ቡና እጅግ አመርቂ አመታትን አሳልፎ በደቡብ አፍሪካው ማሜሎዲ ሰንዳውንስ መጫወት የቻለው አጥቂው ከገጠመው አስከፊ ጉዳት መልስ ለመቻል ለመፈረም መቃረቡን እና የህክምና ምርመራን ማድረጉን በጠዋት ዘገባዬ የነገርኳችሁ ሲሆን የተጫዋቹ ውጤትም ከጉዳት ሙሉ በሙሉ ነፃ በመሆኑ በይፋ አዲሱ የመቻል ተጫዋች በሁለት አመት ውል በመፈረም አረጋግጧል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...