መነሻ ገጽ Uncategorized 29ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Uncategorized

29ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

አጋራ
አጋራ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

  1. ዳግም ወንድሙ (ሀዲያ ሆሳዕና) : ክለቡ ከ መቐለ 70 እንደርታ ጋር ባደረገው የ29ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 90+3ኛ ደቂቃ ላይሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀሙ በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል።
    ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
  2. ሄኖክ አርፊጮ (ሀዲያ ሆሳዕና) : ክለቡ ከ መቐለ 70 እንደርታ ጋር ባደረገው የ29ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ
    በ 90+6 ኛ ደቂቃ ላይሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀሙ በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል።
    ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
  3. ናትናኤል ፍሬው (ኢትዮጵያ ቡና) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድተመልክቷል ፡፡
    • ኢትዮጵያ ቡና-ምድረ ገነት ሽረ
    • ኢትዮጵያ ቡና-ሃዋሳ ከተማ
    • ኢትዮጵያ ቡና-ባህርዳር ከተማ
    • ኢትዮጵያ ቡና-አዳማ ከተማ
    • ኢትዮጵያ ቡና-ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ
      • ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
  4. ብሩክ ብፁአምላክ (ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል።
    • ሲዳማ ቡና-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    • ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ-ኢትዮጵያ መድን
    • ሽገር ከተማ-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    • ኢትዮ ኤሌትሪክ-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    • አርባምንጭ ከተማ-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
      • ስለሆነም ተጨዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 15ዐዐ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
  5. ሀብታሙ ተከስተ (ፋሲል ከነማ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድተመልክቷል።
    • ፋሲል ከነማ-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    • ፋሲል ከነማ-ኢትዮ ኤሌትሪክ
    • ሲዳማ ቡና-ፋሲል ከነማ
    • ፋሲል ከነማ-ሃዋሳ ከተማ
    • ነገሌ አርሲ-ፋሲል ከነማ
      • ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 15ዐዐ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
  6. ደስታ ዋሚሾ (ሀዲያ ሆሳዕና) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል።
    • አዳማ ከተማ-ሀዲያ ሆሳዕና
    • ሀዲያ ሆሳዕና-ሲዳማ ቡና
    • ሀዲያ ሆሳዕና-ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ
    • ፋሲል ከነማ-ሀዲያ ሆሳዕና
    • ሀዲያ ሆሳዕና-መቐለ 70 እንደርታ
      • ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 15ዐዐ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
  7. አብዱ ሞሐመድ (ኢትዮጵያ መድን) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል።
    • ባህርዳር ከተማ-ኢትዮጵያ መድን
    • ምድረ ገነት ሽረ -ኢትዮጵያ መድን
    • ኢትዮጵያ መድን ሀዲያ ሆሳዕና
    • ኢትዮጵያ መድን -ኢትዮጵያ ቡና
    • ኢትዮጵያ መድን -ሃዋሳ ከተማ
      • ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 15ዐዐ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
  8. አማኑኤል ኤርቦ (ኢትዮጵያ መድን) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል።
    • ኢትዮጵያ መድን -አርባምንጭ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ-ኢትዮጵያ መድን
    • ኢትዮጵያ መድን -ሸገር ከተማ
    • ኢትዮጵያ መድን -ባህርዳር ከተማ
    • ኢትዮጵያ መድን -ሃዋሳ ከተማ
      • ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.አ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 15ዐዐ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
  9. ብሩክ ማርቆስ (መቻል) ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል።
    • መቐለ 70 እንደርታ-መቻል
    • መቻል-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    • ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ-መቻል
    • ሀዲያ ሆሳዕና-መቻል
    • ኢትዮ ኤሌትሪክ -መቻል
      • ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
  10. አለኝታ ማርቆስ (ነገሌ አርሲ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል።
    • ነገሌ አርሲ-ወላይታ ድቻ
    • ሃዋሳ ከተማ-ነገሌ አርሲ
    • ባህርዳር ከተማ-ነገሌ አርሲ
    • ሸገር ከተማ-ነገሌ አርሲ
    • ነገሌ አርሲ-ፋሲል ከነማ
      • ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
  11. ዮናታን ኤልያስ (ወላይታ ድቻ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል።
    • ወላይታ ድቻ-መቐለ 70 እንደርታ
    • ወላይታ ድቻ-አዳማ ከተማ
    • ወላይታ ድቻ መቻል
    • ወላይታ ድቻ ሃዋሳ ከተማ
    • ሸገር ከተማ-ወላይታ ድቻ
      • ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 15ዐዐ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
  12. ሀዲያ ሆሳዕና ክለቡ ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር ባደረገው የ29ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የሀዲያ ሆሳዕና ቡድን ተጫዋች የሆኑት
    • ዳግም ወንድሙ*2
    • ጫላ ተሺታ
    • ሄኖክ አርፊጮ*2
    • ሙሴ ከበላ
    • ደስታ ዋሚሾ
    • ታሪኩ ፀደቀ
      • በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 /አምስት ሺ/ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡
አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
Uncategorized

FIFA temporarily lifts transfer ban on St. George

Saint George's has had its transfer ban imposed by FIFA temporarily lifted...

Uncategorized

ሀይለየሱስ ባዘዘው ከዳኝነት አለም ራሳቸውን አገለሉ

ሀያ አምስት አመታቶችን በዳኝነት ያገለገሉት ዶ/ር ሀይለየሱስ ባዘዘው ከዳኝነት አለም በይፋ ማቆማቸውን...

Uncategorized

ወልዋሎ ወደ ግማሽ ፍፃሜው ማለፉን አረጋገጠ

በኢትዮጵያ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ወልዋሎ ዓ/ት ዩኒቨርስቲ በመለያ ምት...

Uncategorized

በኢትዮጵያ ዋንጫ መቐለ ወደ ግማሽ ፍፃሜው ተሻግሯል

በኢትዮጵያ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ መቐለ 70 እንደርታ የከፍተኛ ሊጉን...